ስፓርት
በፊፋ ወርሃዊ የሃገራት ደረጃ ኢትዮጵያ ሶስት ደረጃዎችን ወርዳለች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፊፋ ወርሀዊ የዓለም ሀገራት የእግር ኳስ ደረጃ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሶስት ደረጃዎችን ወደ ታች ወርዷል፡፡
በወሩ ዋልያዎቹ ባለፈው መስከረም ወር ከነበረበት ደረጃ ዝቅ በማለት በ137ኛ ደረጃ ተቀምጧል።
በተያያዘም በሴቶች ወርሀዊ የደረጃ ሰንጠረዥ የኢትዮጵያ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በ112ኛ ደረጃ ይገኛል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-…
Read More...
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ሃድያ ሆሳዕናን 3 ለ 1 አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃዋሳ ላይ በተደረገዉ የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሃድያ ሆሳዕናን 3 ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
የፋሲል ከነማን 3 የማሸነፊያ ግቦች ፈቃዱ አለሙ ሲያስቆጥር÷ የሃዲያ ሆሳዕናን ብቸኛ ግብ ደግሞ ባዬ ገዛኸኝ አስቆጥሯል፡፡
በተያያዘም ፋሲል ከነማ የ2013…
አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ የ”ኢምፓክት አዋርድ” ተሸላሚ ሆነች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ በአሜሪካ የሚገኘው ኖቫ ኮኔክሽንስ የሚያዘጋጀው "ኢምፓክት አዋርድ" ተሸላሚ ሆነች።
አትሌቷ በአትሌቲክስ ዘርፍ በተደጋጋሚ ባስመዘገበቻቸው አስደናቂ ውጤቶች እና በዓለም ላይ ለሚገኙ ታዳጊዎች ትልቅ የስኬት ተምሳሌት በመሆኗ ነው ተሸላሚ የሆነችው ተብሏል።
ሌላው ተሸላሚ አቶ በረከት ወልዱ በዋሽንግተን…
የ2014 ቤትኪንግ ዛሬ ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀምራል።
በዛሬው የመክፈቻ ጨዋታ ሐዋሳ ከተማ ከጅማ አባጅፋር 8 ሰዓት ጨዋታቸውን ሲያደርጉ÷ ድሬዳዋ ከተማ ከወላይታ ዲቻ ደግሞ 12 ሰዓት ይጫወታሉ፡፡
ፎቶ፡-ሶከር ኢትዮጵያ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…
ዋልያዎቹ በደቡብ አፍሪካ አቻቸው 1 ለ 0 ተረቱ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ዉድድር በደቡብ እፍሪካ ኤፍ ኤን ቢ ስታዲየም ዛሬ የተካሄደው የኢትዮጵያ አና የደቡብ አፍሪካ ብሄራዊ ቡድኖች ጨዋታ በአስተናጋጁ ቡድን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተጠናቅቋል።
የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የመጀመሪያው አጋማሽ በደቡብ አፍሪካ አንድ ለባዶ መሪነት ነው የተጠናቀቀው።
ግቧ የተቆጠረችው ጌታነህ ከበደ…
ሰይፉ ቱራ የቺካጎን ማራቶን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሰይፉ ቱራ የቺካጎ ማራቶንን በ2:06:12 በመግባት አሸንፏል፡፡
በብቃት ያሸነፈው ወጣቱ አትሌት ሶስተኛው የማራቶን ድሉ ሲሆን÷ በአቦት የዓለም ማራቶን ውድድር ግን የመጀመሪያው መሆኑን ከዓለም አትሌቲክስ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦…
የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሻምፒዮና ለመሳተፍ ወደ ጋና አቀና
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ውሃ ዋና ሻምፒዮና ለመሳተፍ ወደ ጋና አክራ አቅንቷል።
ጋና በምታዘጋጀው የአፍሪካ የውሃ ዋና ሻምፒዮና ላይ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ለመካፈል የኢትዮጵያ ውሃ ዋና ብሔራዊ ቡድን ስምንት የልዑካን አባላትን በመያዝ ወደ አክራ ማቅናቱን ከኢትዮጵያ ውሃ ስፖርቶች ፌደሬሽን…