Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ  የኩዌት ሊግ ውድድሮችን ለመምራት ወደ ስፍራው ያቀናሉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ  በኩዌት ሊግ ውድድሮችን ለመምራት መመረጣቸውን ተከትሎ ዛሬ ወደ ስፍራው ያቀናሉ፡፡ የኩዌት እግር ኳስ ማህበር ሰሞኑን ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በጻፈው ደብዳቤ÷  ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ ከህዳር 2 - 13 በኩዌት ኤስ ቲ ሲፕሪሜሪሊግ  የሚደረጉ ጨዋታዎችን በዋና ዳኝነት እንዲመሩ በጠየቁት መሰረት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጥያቄዉን በመቀበሉ ነው ወደ ስፍራው የሚያቀኑት፡፡ በዚሁ…
Read More...

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ምሽት ተጠባቂ ጨዋታዎችን ያስተናግዳል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ዛሬ በሚካሄደው 14ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንችስተር ዩናይትድ ከአርሴናል የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች የ 5 ነጥብ ልዩነት ያላቸዉ ሲሆን÷ በጨዋታዉ የማይክል አርቴታ ቡድን የሚያሸነፍ ከሆነ ከቀያዮቹ ሰይጣኖች በ8 ነጥብ ይርቃል፤ ማንቸስተር ዩናይትድ የሚያሸንፍ…

ሳሙኤል ኤቶ ለካሜሩን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትነት ሊወዳደር ነው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የካሜሩን እግር ኳስ ኮከብ ሳሙኤል ኤቶ ለካሜሩን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትነት ለመወዳደር በይፋ በእጩነት ቀርቧል፡፡ የቀድሞው የባርሴሎና ኮከብ ሳሙኤል ኤቶ ለእጩነት ከቀረበ በኋላ "የካሜሩንን እግር ኳስ መልሶ ለመገንባት እና ጨዋታው የሚገባውን ክብር ለመስጠት ጉጉቻለሁ ብሏል፡፡ ኤቶ በምርጫው ከወቅቱ…

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዋልያዎቹ ከጋና አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ከጋና ጋር አቻ ተለያይቷል። ጋናዎች በጨዋታው አንድሬ አየው ባስቆጠራት የቅጣት ምት ጎል ሲመሩ ቢቆዩም ጌታነህ ከበደ በጨዋታው መጠናቀቂያ ላይ ባስቆጠራት ጎል ዋልያዎቹ አቻ ተለያይተዋል። ውጤቱን ተከትሎም ደቡብ አፍሪካ ምድቡን መምራቷን ቀጥላለች። በመጀመሪያ…

አስቶንቪላ ስቲቨን ጄራርድን አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ አስቶንቪላ ዲን ስሚዝን ካባረሩ በኋላ አዲስ አሰልጣኝ ለማግኘት ፍለጋ ላይ ቆይተዋል። በዛሬው እለትም የቀድሞውን የሊቨርፑል አማካይ ስቲቨን ጄራርድ አዲሱ አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል፡፡ የስኮትላንዱ ክለብ ሬንጀርስ አሰልጣኝ የነበረው ጄራርድ አስቶንቪላን በሁለት አመት ተኩል ኮንትራት…

ኢትዮጵያ የሴካፋ ውድድር ሻምፒዮን ሆነች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዙሩ ካደረጋቸው 4 ጨዋታዎች ሁሉንም በአሸናፊነት በማጠናቀቅ ሻምፒዮን ሆነ ። ብሄራዊ ቡድኑ 12 ነጥብ በመያዝ 12 ነጥብ ካለው ዩጋንዳ አቻው ጋር የመጨረሻውን የዋንጫ ጨዋታ በዛሬው ዕለት ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት ባደረገው ጨዋታ 3 ለ 2 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ነው…

አትሌት ዳዊት ስዩም የ5 ኪሎ ሜትር ሚክስድ ሬስ የዓለም ሪከርድ ሰበረች

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢሲ)በፈረንሳይ ሊል በተደረገ የ5 ኪሎ ሜትር የድብልቅ ውድድር (ሚክስ ሬስ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ዳዊት ስዩም የርቀቱን የዓለም ሪከርድ በመስበር አሸንፋለች። አትሌቷ በ14:41 በመግባት ነው የርቀቱን የዓለም ሪከርድ በመስበር አሸናፊ መሆን የቻለችው፡፡ በተጨማሪም አትሌት መስከረም ማሞ በ14:55 በሆነ ሰዓት 3ኛ ደረጃ ይዛ…