Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገዋል። ዛሬ በተካሄዱት ሁለት ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስንና ወላይታ ዲቻን ባገናኘው የመጀመሪያ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 ለ 0 አሸንፏል። ማምሻውን በተደረገ ጨዋታ ደግሞ ኢትዮጵያ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1ለ 0 አሸንፏል። ውጤቱን ተከትሎም ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና 3ኛ እና 4ኛ ደረጃን በመያዝ ደረጃቸውን…
Read More...

በስፔን እና በሜክሲኮ የጎዳና ላይ የአትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ በተለያዩ አገራት በተደረጉ የጎዳና ላይ የአትሌቲክስ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በስፔን በተደረገ የማላጋ ማራቶን ውድድር በሴቶች÷ አትሌት ፅግነሽ መኮንን አንደኛ፣ ያይንአበባ እጅጉ ሁለተኛ እንዲሁም ማሪቱ ከተማ አምስተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል፡፡ በሜክሲኮ…

የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርት ፌዴሬሽን የወደሙ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት 350 ሺህ ዶላር መደበ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርት ፌዴሬሽን በሽብር ቡድኑ ህወሃት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት 350 ሺህ ዶላር መመደቡን በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍፁም አረጋ አስታወቁ፡፡ በዚህም 100 ሺህ ዶላሩን ወዲያውኑ ቀሪውን ደግሞ በ5 ዓመት ለመላክ ወስኗል ነው ያሉት አምባሳደሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው::…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህር ዳር ከተማ እና ሃዲያ ሆሳዕና ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገዋል። ዛሬ በተካሄዱት ሁለት ጨዋታዎች ባህር ዳር ከተማ እና ሃዲያ ሆሳዕና ድል ቀንቷቸዋል። ባህር ዳር ከተማን ከወላይታ ዲቻ ባገናኘው ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ 3 ለ 1 አሸንፏል። ማምሻውን በተደረገ ጨዋታ ደግሞ ሃዲያ ሆሳዕና መከላከያን 2 ለ 0…

በቫሌንሺያ በተደረገው የማራቶን ውድድር ጫሉ ዴሱ እና እታገኝ ወልዱ ሁለተኛ ወጡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳምንቱ መጨረሻ በስፔን ቫሌንሺያ በተደረገው የማራቶን ውድድር በውድድሩ ላይ የተሳተፉት አትሌት ጫሉ ዴሱ እና እታገኝ ወልዱ ሁለተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል፡፡ አትሌት ጫሉ ዴሱ 2 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ከ16 ሰከንድ በሆነ ሰዓት እንዲሁም አትሌት እታገኝ ወልዱ ደግሞ 2 ሰዓት ከ20 ደቂቃ ከ16 ሰከንድ በሆነ…

ማንቸስተር ዩናትድ አርሴናልን 3 ለ 2 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ትላንት ምሽት በተካሄደው የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ጨዋታ ማንቸስተር ዩናትድ አርሴናልን 3 ለ 2 አሸንፏል፡፡ የማንቸስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ጎሎች ቡሩኖ ፈርናንዴዝ  እና ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሲያስቆጥሩ÷ የአርሴናልን ሁለት ጎሎች ስሚዝ ሮዉ እና ማርቲን ኦዲጋርድ አስቆጥረዋል፡፡ ማንቸስተር ዩናይትድ ማሸነፉን…

ቶምፕሰን-ሄራ እና ዋርሆልም የአመቱ ምርጥ አትሌቶች ተብለው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሊምፒክ አሸናፊዋ ጃማይካዊቷ ኢሌን ቶምፕሰን ሄራ እና ኖርዌያዊቷ ካርስተን ዋርሆልም በ2021 የዓለም አትሌቲክስ ሽልማት የአመቱ ምርጥ አትሌቶች ተብለው ተመርጠዋል። ቶምፕሰን-ሄራ በአመቱ በታሪክ ከተመዘገቡ ውጤቶች ከፍተኛውን ነጥብ በማስመዝገብ በቶኪዮ ኦሊምፒክ የ100 ሜትር እና 200 ሜትር አሸናፊነቷን…