Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የሚወክለው ባህር ዳር ከተማ ተጋጣሚውን አውቋል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የሚወክለው ባህር ዳር ከተማ ተጋጣሚውን አውቋል። ክለቡ በመጀመሪያው ዙር የኮንፌዴሬሽን ማማጣሪያ ከታንዛኒያውአዛም ጋር ጨዋታውን የሚያደረግ ይሆናል። ይህን ጨዋታ ካሸነፈ ደግሞ በሁለተኛው ዙር ማጣሪያ ደግሞ ከቱኒዚያው ክለብ አፍሪካ ጋር እንደሚገናኝ ሶከር ኢትዮጵያ አስነብቧል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡-…
Read More...

ንግድ ባንክ በ2015 ዓ.ም ውጤት ላስመዘገቡ ስፖርተኞች ሽልማት አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2015 ዓ.ም በተለያዩ የስፖርት ዘርፎች የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ስፖርተኞች እና ባለሙያዎች የእውቅና እና የማበረታቻ ሽልማት አበርክቷል። ባንኩ ባለፈው ዓመት በተካሄዱ የአትሌቲክስ፣ እግርኳስና የጠረጴዛ ቴንስ ውድድሮች በድምሩ 38 ዋንጫ ማንሳት የቻለ ሲሆን÷ ለዚህ ውጤት መገኘት አስተዋጽኦ ለነበራቸው…

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ  የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀደሞው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባት በይፋ የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል፡፡ ክለቡ ከተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በኋላ አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም በዝግጅት ላይ እንደሚገኙ እና ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር ድርድር መጀመራቸው ሲዘገብ መቆየቱ የሚታወስ ነው፡፡ ፋሲል ከነማ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ…

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ በሴቶች የዓለም ዋንጫ አሜሪካን ወክላለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ ግርማ በሴቶች የዓለም ዋንጫ በአሜሪካ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ስብስስብ ውስጥ ድንቅ ብቃቷን እያሳየች ትገኛለች፡፡ የተካላካይ ክፍል ተጫዋቿ በፈረንጀቹ 2020 የአሜሪካ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የመጀመሪያ ጥሪ የደረሳት ሲሆን፥ አሜሪካ ኡዝቤኪስታንን ባሸነፈችበት ጨዋታ ለመጀመሪያ ጊዜ 90 ደቂቃ ተሰልፋ…

በለንደን ዳይመንድ ሊጉ ጉዳፍ ፀጋየ  አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በለንደን ዳይምንድ ሊጉ የ5 ሺህ ሜትር ወድድር  አትሌት ጉዳፍ ፀጋየ ድል ቀንቷታል፡፡ ጉዳፍ  ርቀቱን ለመጨረስ 14 ደቂቃ ከ12 ሴኮንድ የፈጀባት ሲሆን ተቀናቃኞቿን ሲፈን ሀሰን እና ብያትሪስ ቺቤትን በመቅድም ነው የ5 ሺህ ሜትር እርቀቱን በበላይነት ያጠናቀቀችው፡፡ በርቀቱ ኬንያዊቷ ብያትሪስ ቺቤት 2ተኛ እንዲሁም…

በሞናኮ ዳይመንድ ሊግ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በ5 ሺህ ሜትር ወንዶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ሞናኮ በተካሄደ የዳይመንድ ሊግ በ5 ሺህ ሜትር ሩጫ አትሌት ሀጎስ ገብረህይወት አሸነፈ። በውድድሩ በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ሩጫ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከአንደኛ እስከ ሦስተኛ ተከታትለው በመግባት አሸንፈዋል። ውድድሩን አትሌት ሀጎስ ገብረህይወት በ12 ደቂቃ ከ42 ሰከንድ ከ18 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት…

አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ ጫማ ሰቀለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ክለቦች እና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለበርካታ አመታት አገልግሎት የሰጠው ሳላዲን ሰዒድ ጫማውን ሰቅሏል፡፡ ሳላዲን ሰይድ ለ15 ዓመታት በብሔራዊ ቡድን እና እና በተለያዩ ክለቦች መጫዎት የቻለ ሲሆን በ37 ዓመቱ ጫማ መስቀሉን ለሶከር ኢትዮጵያ አስታውቋል፡፡ አጥቂው በ2014/15 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ…