Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀንጋሪ ቡዳፔስት ለአንድ ሣምንት ሲካሄድ የቆየው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ምሽት በሚደረጉ ውድድሮች ፍፃሜውን ያገኛል፡፡ ምሽት 3፡10 ላይ በሚካሄደው የወንዶች 5 ሺህ ሜትር የፍጻሜ ውድድር÷ አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ፣ በሪሁ አረጋዊ እና ሐጎስ ገብረ ሕይወት ይጠበቃሉ፡፡ እንዲሁም ምሽት 4፡10 ላይ የሴቶች 3 ሺህ ሜትር የመሰናክል ፍጻሜ ውድድር የሚካሄድ ሲሆን÷ በዚሁ መርሐ ግብር አትሌት ሲምቦ ዓለማየሁ፣ ሎሚ ሙለታ እና ዘርፌ ወንድምአገኝ ተጠባቂ ናቸው፡፡ በዓለም…
Read More...

ኢትዮጵያ በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናው የወንዶች ማራቶን የነሐስ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ ባለው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ወንዶች ማራቶን አትሌት ልዑል ገ/ሥላሴ ለሀገራችን የነሐስ ሜዳሊያ አስገኝቷል። በውድድሩ ዩጋንዳዊው አትሌት ቪክቶር ኪፕላጋት የወርቅ ሜዳሊያ አግኝቷል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…

ዛሬ ምሽት የ5 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ይደረጋል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ከምሽቱ 3 ሰዓት ከ50 የ5 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር ይደረጋል። አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ፣እጅጋየሁ ታዬ፣ አትሌት መዲና ኢሳና አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ በውድድሩ ኢትዮጵያን ወክለው የሚሳተፉ አትሌቶች ናቸው። አትሌት ጉዳፍ በ10 ሺህ ሜትር ሴቶች የፍጻሜ ውድድር የወርቅ እንዲሁም አትሌት እጅጋየሁ…

አትሌት አማኔ በሪሶ በሴቶች ማራቶን የወርቅ ሜዳልያ አስገኘች

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በውድድሩ አትሌት አማኔ በሪሶ 1ኛ በመሆን ስታጠናቅቅ አትሌት ጎይተቶም ገብረስላሴ 2ኛ በመሆን የብር ሜዳልያ አስገኝታለች። አትሌት አማኔ በሪሶ ርቀቱን 2 ሰአት ከ24 ደቂቃ ከ23 ሰከንድ…

ኢትዮጵያውያን የሚሳተፉበት የ800 ሜትር ሴቶች ማጣሪያ ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ወርቅነሽ መለሰ እና ሀብታም ዓለሙ የሚሳተፉበት የሴቶች 800 ሜትር ማጣሪያ ውድድር ምሽት 3፡25 ላይ በቡዳፔስት ይካሄዳል፡፡ አትሌቶቹ ለፍጻሜ ለማለፍ ከየምድባቸው 1ኛ ወይም 2ኛ መውጣት ይጠበቅባቸዋል። የማጣሪያ ውድድሩ በሶስት ምድብ ተከፍሎ እንደሚከናወን ኢዜአ ዘግቧል፡፡ የፍጻሜ ውድድሩ ከነገ በስቲያ…

በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ በሚገኘው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ5 ሺህ ሜትር የወንዶች ማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አለፉ፡፡ በ5ሺህ ሜትር ወንዶች ማጣሪያ ዮሚፍ ቀጀልቻ፣ ሀጐስ ገ/ሕይወት እና በሪሁን አረጋዊ ለፍፃሜ አልፈዋል፡፡ በሀንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ የሚገኘው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ…

የ5ሺህ ሜትር የአትሌቶች ለውጥ ውሳኔ ውጤት ለማምጣት ያለመ ነው – ፌዴሬሽኑ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ5ሺህ ሜትር የአትሌቶች ለውጥ ውሳኔ ውጤት ለማምጣት ታሰቦ የተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ በ5ሺህ ሜትር አትሌት ጥላሁን ሀይሌ ተቀንሶ በምትኩ አትሌት በሪሁ አረጋዊ እንዲሮጥ መወሰኑን ተከትሎ አትሌት ጥላሁን ሀይሌ በማህበራዊ ትስስር ገፁ ቅሬታ ማሰማቱ ይታወሳል፡፡ ጉዳዩን በማስመልከትም…