Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ እድገት ላበረከተችው አስተዋፅኦ እውቅና ተሰጣት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ እድገት ላበረከተችው አስተዋፅኦ የ”ፕላክ ኦፍ ሜሪት” ሽልማት እና እውቅና ተበርክቶላታል፡፡ ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ በአትሌቲክስ ዘርፍ የኢትዮጵያን ስም በዓለም አደባባይ ያስጠራች ድንቅ አትሌት ስትሆን÷ አሁን ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት በመሆን እያገለገለች ትገኛለች፡፡ ደራርቱ በአትሌቲክሱ ዘርፍ እስካሁን ላበረከተችው አስተዋፅኦም የዓለም አትሌቲክስ ኮንግረስ የ”ፕላክ ኦፍ ሜሪት” ሽልማት እና እውቅና እንደሰጣት የፌዴሬሽኑ…
Read More...

ቲዎ ዋልኮት ከእግር ኳስ ተጫዋችነት ራሱን አገለለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአርሰናል እና የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን የክንፍ ተጫዋች ቲዎ ዋልኮት በ34 ዓመቱ ከፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋችነት ራሱን አግልሏል፡፡ ዋልኮት ለልጅነት ክለቡ አርሰናል ከ100 በላይ ጎሎችን ያስቆጠረ ሲሆን በእግር ኳስ ህይወቱ 47 የእንግሊዝ ብህራዊ ቡድን ጨዋታዎችን ማድረግ ችሏል፡፡ በ16 ዓመቱ አርሴናልን…

አማኑኤል ገብረሚካኤል ፋሲል ከነማን በይፋ ተቀላቀለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የመቀሌ 70 እንደርታ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አጥቂ አማኑኤል ገብረሚካኤል ፋሲል ከነማን በይፋ ተቀላቅሏል፡፡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የነበረውን ኮንትራት ያጠናቀቀው አጥቂው እስከ 2017 ዓ.ም በሚያቆይ ኮንትራት ለፋሲል ከነማ መፈረሙን ክለቡ አስታውቋል፡፡ አማኑኤ ገብረ ሚካኤል ከዚህ በፊት በዳሽን ቢራ፣ በሰሜን ሸዋ…

2ተኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ ሀንጋሪ ቡዳፔስት ገብቷል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና  የሚሳተፈው የኢትየጵያ አትሌቲክስ 2ተኛው ልዑክ ከደቂቃዎች በፊት ሀንጋሪ ቡዳፔስት ገብቷል፡፡ በልዑካን ቡድኑ ውስጥ የሜዳሊያ ተጠባቂዎቹን ሰለሞን ባረጋ እና በሪሁ አረጋዊን ጨምሮ ሌሎች አትሌቶች እና የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን ስራ አመራሮች ተካትተዋል፡፡ የልዑካን ቡድኑ አባላት…

ሰባስቲያን ኮን የዓለም አትሌቲክስ ኮንግረስን በድጋሚ እንዲመሩ ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዛዊውን የሎሳንጀለስና ሞስኮ ኦሊምፒክ አሸናፊ ሎርድ ሰባስቲያን ኮን የዓለም አትሌቲክስ ኮንግረስን በድጋሚ እንዲመሩ ተመረጡ፡፡ በምስራቅ አውሮፖዋ ሃንጋሪ ቡዳፔስት ከተማ በቀጣይ ቀናት ከሚጀመረው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አስቀድሞ 54ኛው የዓለም አትሌቲክስ ኮንግረስ እየተካሄደ ነው፡፡…

በአለም ዋንጫው እንግሊዝ ለፍፃሜ ደርሳለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴቶች አለም ዋንጫ እንግሊዝ አስተናጋጇን አውስትራሊያን 3 ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ለፍፃሜ ደርሳለች፡፡ ለእንግሊዝ ኤላ ቶኒ፣ ላውረን ሄምፕ እና አሌሲያ ሩሶ ጎሎችን ሲያስቆጥሩ የአውስትራሊያን ብቸኛ ጎል ሳም ኬር አስቆጥራለች፡፡ የእንግሊዝ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከ1966 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ለፍፃሜ መድረስ የቻለ…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንና የሀንጋሪ የስፖርት ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከሃንጋሪ የስፖርት ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ጋር ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ በ54ኛው የዓለም አትሌቲክስ ኮንግረስ ላይ ለመሳተፍ በፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የተመራ ልዑክ ቡዳፔስት ይገኛል። ስምምነቱን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት…