Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በሹዙ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቻይና ሹዙ በተካሄደ የማራቶን ውድድር በሁለቱም ጾታዎች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በወንዶች ምድብ አትሌት መልካ ደርቤ ርቀቱን 2 ሰዓት 14 ደቂቃ ከ23 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ቀዳሚ መሆን ችሏል፡፡ በተመሳሳይ አትሌት ደራርቱ ሃይሉ በሴቶች ምድብ ርቀቱን 2 ሰዓት 27ደቂቃ ከ47 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ አሸንፋለች፡፡ አትሌቷ ከዚህ በፊት በቦታው ተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰን ማሻሻል መቻሏንም ፒፕልስ ዴይሊ ኦንላይን ዘግቧል፡፡ በሹዙ 2023 የማራቶን…
Read More...

አትሌት ታምራት ቶላ የዘንድሮውን የኒው ዮርክ ማራቶን ውድድር አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ታምራት ቶላ የዘንድሮውን የኒው ዮርክ ማራቶን ውድድር በአሸናፊነት አጠናቀቀ። አትሌት ለተሰንበት ግደይ የዘንድሮውን የኒው ዮርክ ማራቶን ውድድር ሁለተኛ በመሆን አጠናቃለች። በውድድሩ በወንዶች ማራቶን ኢትዮጵያዊው አትሌት ታምራት ቶላ 2:04:58 በሆነ ሰዓት በመግባት በቀዳሚነት ሲያጠናቅቅ፤ ኬኒያዊው አትሌት…

10ኛው የ30 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው የ30 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በቢሾፍቱ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በውድድሩ በሴቶች ፍቅርተ ወረታ ከመቻል ስታሸንፍ፣ ጋዲሴ ሙሉ ከኦሮሚያ ፖሊስ እና የኔነሽ ጥላሁን ከኦሮሚያ ክልል ሁለተኛ እና ሶስተኛ ወጥተዋል፡፡ በወንዶች አንዱአለም በላይ ከፌደራል ፖሊስ ውድድሩን አንደኛ በመሆን አጠናቋል።…

አዲስ አበባ ስታዲየም የሳር ንጣፍ ሥራ በቅርቡ ለማስጀመር እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) መመዘኛ መስፈርትን ተከትሎ እድሳት እየተደረገለት ያለው የአዲስ አበባ ስታዲየም የሳር ንጣፍ ሥራ ለማስጀመር እየተሰራ መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ። ለበርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ ዓለም አቀፋዊና አህጉራዊ ጨዋታዎችን በብቸኝነት ሲያስተናግድ የነበረው የአዲስ…

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የብሔራዊ ቡድኑ ምክትል አሰልጣኝ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአርባምንጭ ከተማ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድኑ ምክትል አሰልጣኝ በመሆን ተሹመዋል፡፡ በትናንትናው ዕለት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው የተሾሙት አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ረዳቶቻቸውን አሳውቀዋል። በዚህም መሠረት መሳይ ተፈሪ በምክትል አሰልጣኝነት እንዲሁም ደሳለኝ…

ማንቼስተር ዩናይትድ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ ከተከታታይ ሽንፈት በኋላ ፉልሃምን በማሸነፍ ወሳኝ ሦስት ነጥብ አሳክቷል፡፡ 1 ለ 0 በተጠናቀቀው ጨዋታ ቡሩኖ ፈርናንዴዝ ብቸኛዋን የማሸነፊያ ጎል አስቆጥሯል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ጫና ውስጥ የነበሩት አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ እፎይታን አግኝተዋል፡፡…

የጃፓን መንግስት ለአትሌት ደራርቱ ቱሉ የሀገሪቱን ከፍተኛ የክብር ሽልማት አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን መንግስት ለውጭ ሀገር ዜጎች የሚሰጠውን የሀገሪቱን ከፍተኛ የክብር ሽልማት ለኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ አበርክቷል፡፡ አትሌት ደራርቱ በኢትዮጵያና ጃፓን መካከል ያለው የስፖርት ዲፕሎማሲ እንዲጠናከር ላደረገችው አስተዋጽኦ ነው ሽልማት የተበረከተላት፡፡ አትሌት ደራርቱ…