Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ድል ቀንቶታል፡፡ ዛሬ 9፡00 ሰአት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስቴዲየም ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የድል ጎሎች ባሲሩ ኡመር እና ሲሞን ፒተር በ60ኛ እና በ83ኛ ደቂቃ ላይ ሲያስቆጥሩ አለን ካይዋ ደግሞ የሻሸመኔ ከተማን ብቸኛ ጎል አስቆጥሯል፡፡ በተመሳሳይ ምሽት 12 ሰአት ላይ በተደረገ ጨዋታ ሲዳማ ቡና…
Read More...

ከጥር ወር ጀምሮ የአበረታች ቅመሞች ምርመራና ቁጥጥር ይደረጋል- ባለስልጣኑ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2024ቱ የፓሪስ ኦሊምፒክ ለሚሳተፉ አትሌቶች ከጥር ወር 2016 ጀምሮ የአበረታች ቅመሞች ምርመራና ቁጥጥር ሊያደርግ መሆኑን የኢትዮጵያ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለሥልጣን አስታወቀ። ለፓሪስ ኦሊምፒክ ለሚሳተፉ አትሌቶችም ከወዲሁ የግንዛቤ ማስጨበጫ ለመስጠት መዘጋጀታቸውን ነው የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬከተር መኮንን ይደርሳል…

አትሌት ለተሰንበት ግደይ የዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ የስፖርታዊ ጨዋነት ሽልማት አሸናፊ ሆነች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ለተሰንበት ግደይ የዓለም አቀፍ የአትሌቲክስ የስፖርታዊ ጨዋነት ሽልማት አሸናፊ ሆናለች፡፡ በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ቡዳፔስት ላይ በተካሄደ የ10 ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር ትውልደ ኢትዮጵያዊት የሆነችው እና በአሁኑ ጊዜ ለሆላንድ የምትሮጠው ሲፋን ሐሰን በሩጫ ወቅት መውደቋ ይታወሳል፡፡ ይህን ተከትሎም…

በፕሪሚየር ሊጉ መቻል እና ባህር ዳር ከተማ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 28 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰባተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በዛሬው እለት ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል።   ቀደም ብሎ በተካሄደ ጨዋታ መቻል ከአዳማ ከተማ ተገናኝተዋል።   አዳማ ከተማ ጨዋታውን በቢኒያም አይተን ጎል 1 ለ 0 መምራት ቢችልም ተከታትለው በተቆጠሩበት ሁለት ጎሎች 2 ለ 1…

በፕሪሚየር ሊጉ ወላይታ ድቻ እና ወልቂጤ ከተማ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ የመጀመሪያው ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ሀምበርቾን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የወልቂጤ ከተማ ግብን አሜ መሐመድ ያስቆጠረ ሲሆን÷በዚህም ቡድኑ ተከታታይ ድልን አሳክቷል። እንዲሁም 12 ሠዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ…

የአትሌት ድርቤ ወልተጂ የ1 ማይል ርቀት ክብረወሰን ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ድርቤ ወልተጂ የአንድ ማይል ርቀት ክብረወሰን በአለምአቀፉ  አትሌቲክስ እውቅና አግኝቷል። ለመጀመሪያ ጊዜ በላቲቪያ ሪጋ በ1 ማይል ርቀት በተካሄደው የሴቶች ውድድር አትሌት ድርቤ ወልተጂ በ4 ደቂቃ ከ20 ሰከንድ ከ98 ማይክሮ ሰከንድ  በመግባት የርቀቱን ክብረወሰን ማሻሻሏ የሚታወስ ነው።…

የብራዚሉ ክለብ ሳንቶስ ከ111 ዓመት በኋላ ወደ ታችኛው ዲቪዚዮን መውረዱ አነጋጋሪ ሆኗል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ ከዋክብቶችን ያፈራው የብራዚሉ ክለብ ሳንቶስ ከ111 ዓመት በኋላ ወደ ታችኛው ዲቪዚዮን መውረዱ ደጋፊዎችን አስቆጥቷል፡፡ ሳንቶስ የክለቡ ወርቃማ ዘመን በተባለው  1950ዎቹ እና 60ዎቹ 12 የሀገራዊ ውድድር ክብሮችን፣6 የሊግ ውድድር ዋንጫዎችን እንዲሁም 2 የኮፓሊቨርታዶርስ ዋንጫዎችን ማሳካት ችሏል፡፡ ይሁን…