Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በሕንድ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕንድ በተካሄደ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሱቱሜ አሰፋ በሕንድ ኮልካታ ከተማ የተካሄደውን የ25 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በቀዳሚነት አጠናቅቃለች፡፡ አትሌቷ ርቀቱን 1ሰዓት 18 ደቂቃ ከ47 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነቸው ፡፡ በውድድሩ አትሌት ያለምዘርፍ የኋላው ሁለተኛ ደረጃ መያዟን ከታታ ስቲል ማህበራዊ ትስስር ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ በተጨማሪም በተመሳሳይ የሩጫ ውድድር…
Read More...

ቼልሲና ኒውካስል ዩናይትድ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየም ሊግ በሜዳቸው የተጫወቱት ቼልሲና ኒውካስል ዩናይትድ ድል ቀናቸው። በሜዳው ሼፊልድ ዩናይትድን ያስተናገደው ቼልሲ በፓልመርና መጃክሰን አማካኝነት በ54ኛውና በ61ኛው ደቂቃ ባስቆጠራቸው ግቦች 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏን። ፉልሃምን ያስተናገደው ኒውካስል ዩናይትድ 3 ለ 0 ሲያሸንፍ…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክና ኢትዮጵያ መድን ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት በዛሬው እለት ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ በመርሐ ግብሩ መጀመሪያ 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኢትዮጵያ ቡናን 2 ለ 1 አሸንፏል። አዲስ ግደይ እና ባሲሩ ኡመር ለኢዮጵያ ንግድ ባንክ የማሸነፊያ ጎሎቹን ሲያስቆጥሩ ዴሬክ ካኮዛ ደግሞ የኢትዮጵያ ቡናን ጎል…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀድያ ሆሳዕና እና ባህር ዳር ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል።   ከሰአት በኋላ በተካሄደ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና ከፋሲል ከነማ ተገናኝተው ሀድያ ሆሳዕና 2 ለ 1 አሸንፏል።   ተመስገን ብርሃኑ እና ግርማ በቀለ ለሀድያ ሆሳዕና የድል ጎሎቹን ሲያስቆጥሩ ፍቃዱ አለሙ ደግሞ ለፋሲል ከነማ…

የአንካራጉቹ እግርኳስ ቡድን ፕሬዚዳንት ፋሩክ ኮቻ ከእግር ኳስ ታገደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨዋታ ዳኛ በመደብደብ አስነዋሪ ተግባር የፈፀመው የቱርኩ ኤም ኬ ኢ አንካራጉቹ እግርኳስ ክለብ ፕሬዚዳንት ፋሩክ ኮቻ ከእግር በቋሚነት መታገዳቸውን የቱርክ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ባለፈው ቅዳሜ ኤም ኬ ኢ አንካራጉቹ ከችኩር ሪዘርፖር ባደረጉት ጨዋታ የእለቱ ዋና ዳኛ ሃሊል ኡሙት ሜለር…

የተራዘመው የአዲስ አበባ ደርቢ ጨዋታ የሚካሄድበት ጊዜ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ የ7ኛ ሣምንት ተስተካካይ ጨዋታ  ታኅሣስ 20 ቀን 2016 እንዲካሄድ ተወሰነ፡፡ ጨዋታው የሚካሄደው ከቀኑ 9:00 ላይ በአዳማ ከተማ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም መሆኑን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ መረጃ አመላክቷል፡፡ ቅዳሜ ሕዳር 29 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ…

ለኢንተርናሽናል ዳኝነት የተመረጡ ኢትዮጵያውያን ዳኞች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢንተርናሽናል ዳኝነት የተመረጡ ኢትዮጵያውያን ዳኞች ዝርዝር ይፋ ሆኗል፡፡ በዓለም አቀፍ መድረክ ኢትዮጵያን የሚወክሉ በወንዶች ሰባት ዋና እና ሰባት ረዳት እንዲሁም በሴቶች አራት ዋና እና አራት ረዳት ዳኞች ተመርጠው ለፊፋ ዳኞች ኮሚቴ መላካቸው ይታወቃል። የዓለም ዓቀፉ የእግር ኳስ ፌዴሬሽኖች ማህበርም ከአንድ ወንድ…