Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ሩሲያ ለ4 ዓመት ከሁሉም ስፖርታዊ ውድድሮች ታገደች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሩሲያ ለ4 ዓመት በሁሉም ስፖርታዊ ውድድርች እንዳትሳተፍ ማገዱን የዓለም አቀፍ ፀረ አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ(ዋዳ) አስታውቋል። የዋዳ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በስዊዘር ላንድ ባካሄደው ስብሰባ ነው ሩሲያ ለአራት ዓመታት በማንኛውም ስፓርታዊ ውድድር እንዳትሳተፍ ውሳኔ ያስተላለፈው። ኮሚቴው ውሳኔውን ያሳለፈውም በሀገሪቱ በሚስተዋለው የአበረታች ንጥረ ነገር ቅሌት ጋር በተያያዘ መሆኑ ነው የተገለጸው። በውሳኔው መሰረትም ሩሲያ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር 2020 ላይ በሚካሄደው የቶኪዮ…
Read More...

በጀርመንና ስፔን በተደረጉ የሩጫ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በጀርመን፣ ፍራንክፈርት፣ ስፔን እና ቫሌንሽያ ከተሞች በተደረጉ የሩጫ ውድድሮች ድል ቀንቷቸዋል። በፍራንክፈርት የማራቶን ውድድር ፍቅሬ በቀለ ሲያሸነፍ በቫሌንሽያ የግማሽ ማራቶን ውድድር ደግሞ ዮሚፍ ቀጀልቻ እና ሰንበሬ ተፈሪ ድል ተቀዳጅተዋል። የፍራንክፈርቱን ማራቶን በሁለት ሰዓት ከሰባት…

ለአትሌቲክስ ቡድኑ ሽልማት እና እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር ዶሃ ለተሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ልዑካን የሽልማትና የምስጋና መርሃ ግብር ተካሄደ። ቡድኑ በውድድሩ 8 ሜዳሊያዎችን በማምጣት ከዓለም 8ኛ ከአፍሪካ ደግሞ 5ኛ ደረጃን በመያዝ አጣነቅል። ምሽቱንም በኤሊያና ሆቴል የእውቅናና ሽልማት ስነ ስርአት ተካሂዷል። በውድድሩ ለተሳተፈው ቡድን በሽልማት…