Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ሽመልስ በቀለ ራሱን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማግለሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስመር አጥቂው ሽመልስ በቀለ ከ15 ዓመታት በላይ የብሔራዊ ቡድን ግልጋሎት በኋላ ራሱን ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ማግለሉን ይፋ አድርጓል። የመስመር አጥቂው የእግር ኳስ ጅምሩን ሀዋሳ ከተማ ያደረገ ሲሆን÷ በኋላም በቅዱስ ጊዮርጊስ ቆይታ አድርጎ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ክብርን ከክለቡ ጋር አሳክቷል፡፡ ከሀገር ውጪም  በሊቢያ  ለአሊተሃድ  እና ለሱዳኑ ኤልሜሪክ መጫወቱ የሚታወስ ነው፡፡ በቀጣይም ወደግብፅ በማቅናት ፔትሮጀክት ፣ ኤልጉና ፣ ማስሪ ኤልመካሳ እና ኤን ፒፒ አይ ተጫውቶ…
Read More...

በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና እና ሀድያ ሆሳዕና ተጋጣሚዎቻቸውን ረቱ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና እና ሀድያ ሆሳዕና ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ 9፡00 ላይ ኢትዮጵያ መድንን የገጠመው ሲዳማ ቡና በይገዙ ቦጋለ ብቸኛ ጎል 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ሲዳማ ቡና ነጥቡን ወደ 11 ከፍ በማድረግ 7ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ÷ ኢትዮጵያ መድን ደግሞ በነበረበት 8ኛ…

ዋይኒ ሩኒ ከበርሚንግሃም አሰልጣኘነቱ ተሰናበተ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ በርሚንግሃም ሲቲ ዋይኒ ሩኒን ከአሰልጣኝነት አሰናበተ። በእንግሊዝ ቻምፒዮን ሺፕ እየተሳተፈ የሚገኘው በርሚንግሃም ሩኒን ባለፈው ጥቅምት ወር በዋና አሰልጣኝነት መቅጠሩ ይታወሳል። አሁን ላይ ክለቡ የገባበትን የውጤት ቀውስ ተከትሎም የ38 አመቱን የቀድሞ የማንቼስተር ዩናይትድ እና እንግሊዝ…

የሜሲ10 ቁጥር መለያ በሌላ ተጫዋች እንደማይለበስ አርጀንቲና አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊዮኔል ሜሲ እግር ኳስ ካቆመ በኋላ 10 ቁጥር መለያው በሌላ ተጫዋች ሊለበስ እንደማይችል የአርጅንቲና እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ክላውዲዮ ታፒያ÷የሊዮኔል ሜሲ10 ቁጥር መለያ ለዘላለም ተከብሮለት ይኖራል፤እኛ ለእርሱ የምናደርግለት ትንሹ ነገር ይህ ነው ሲሉ ገልጸዋል፡፡ ሜሲ ሀገሩ አርጀንቲና…

ኡጋንዳዊው አትሌት በኬንያ መኪና ውስጥ ሕይወቱ አልፎ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡጋንዳዊው አትሌት ቤንጃሚን ኪፕላጋት በኬንያ መኪና ውስጥ ሕይወቱ አልፎ መገኘቱ ተሰምቷል፡፡ በሶስት የኦሎምፒክ ውድድሮች በ3 ሺህ መሰናክል ሀገሩን የወከለው አትሌት ኪፕላጋት አንገቱና ደረቱ ላይ በስለት ተወግቶ ሕይወቱ ማለፉን የኬንያ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የ34 ዓመቱ ኪፕላጋት ታዋቂ አትሌቶች ልምምድ በሚያደርጉባት…

ፉልሃምና ቶተንሃም ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ጨዋታ በሜዳቸው ያደረጉት ፉልሃምና ቶተንሃም ድል ቀናቸው። አርሴናልን ያስተናገደው ፉልሃም በ29ኛውና በ59ኛው ደቂቃ ባስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች ከተመሪነት ተነስቶ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የማሸነፊያ ጎሎቹን ሄሜኔዝ እና ዲ ኮርዶቫ-ሬይድ ሲያስቆጥሩ፤ የአርሴናልን ጎል ደግሞ…

2023 ለሴቶች 5 ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር ታሪካዊ ዓመት ነበር ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንጆቹ 2023 ለሴቶች 5 ሺህ ሜትር ሩጫ ውድድር የተለየ ዓመት እና ታሪካዊ እንደነበረ የዓለም አትሌቲክስ ገለጸ። በዓመቱ የርቀቱ ክብረ ወሰን ሁለት መሰበሩን ጠቅሷል። ከዚህ በተጨማሪም የርቀቱ የምንጊዜም 10 ፈጣን ሰዓት መካከል ስድስቱ በዚህ ዓመት የተመዘገበ መሆኑን የዓለም አትሌቲክስ በማህበራዊ ትስስር ገጹ…