Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ኢሉድ ኪፕቾጊ የተመድ የዓመቱ ሰው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኬንያዊው የዓለም ማራቶን ሪከርድ ባለቤት ኢሉድ ኪፕቾጊ የተባበሩት መንግስታት የዓመቱ ሰው ተባለ፡፡ ተመድ ለኪፕቾጊ የዓመቱ ሰው በማለት ዕውቅና ያበረከተለት በኬንያ ከኤችአይቪ ጋር በተገናኘ በሰራው በጎ ተግባር ነው ተብሏል፡፡ የዕውቅናው ስነስርዓቱ ኬንያ በሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ጽህፈት ቤት ተከናውኗል፡፡ በስነስርዓቱ ላይ የተገኘው ኪፕቾጊ ስለዕውቅናው ያመሰገነ ሲሆን በበጎ ምግባሩ እንደሚቀጥልበትም ቃል ገብቷል፡፡ የ33 ዓመቱ ኪፕቾጊ ከአንድ ወር በፊት በርሊን በተካሄደው…
Read More...

የተከለከለ አበረታች መድኃኒት የተጠቀሙ ሁለት አትሌቶች ላይ እገዳ ተጣለ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጸረ-አበረታች ቅመሞች ቁጥጥር ጽህፈት ቤት የተከለከለ የስፖርት አበረታች መድኃኒት የተጠቀሙ አትሌቶች ላይ የእገዳ ውሳኔ ማስተላለፉን አስታወቀ። ጽህፈት ቤቱ በስፖርት የተከለከሉ አበረታች መድኃኒቶችን በተጠቀሙ ሁለት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ላይ እገዳ ማስተላለፉን ይፋ አድርጓል። በዚህም…

መከላከያ የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ባለቤት ሆኗል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የአሸናፊዎች አሸናፊ የዋንጫ ጨዋታ በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሂዷል። በአዲስ አበባ ስታዲየም ከቀኑ 11 ሰዓት ላይ የተደረገው የኢትዮጵያ የአሸናፊዎች አሸናፊ የዋንጫ ጨዋታ ጅማ አባጅፋርን ከመከላከያ ነበር ያገናኘው። በጨዋታውም መከላከያ ጅማ አባ ጅፋርን በመለያ ምት በመርታት የኢትዮጵያ…

በደልሂ ግማሽ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ ደልሂ በተካሄደ የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል። በወንዶቹ ምድብ አንዷምላክ በልሁ አሸናፊ ሆኗል፤ አንዷምላክ ርቀቱን 59 ደቂቃ ከ18 ሰከንድ በሆነ ጊዜ ጨርሷል። ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አምደወርቅ ዋለልኝ በአራት ሰከንድ ዘግይቶ ሁለተኛ በመሆን ጨርሷል። ኬንያዊው ዳንኤል…

አትሌት ፈይሳ ለሊሳ ወደ ሀገሩ ተመለሰ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አትሌት ፈይሳ ለሊሳ ዛሬ ወደ ሀገሩ ተመለሰ ። አትሌቱ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ውርቅነህ ገበየሁን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ  የስራ ሀላፊዎች እና አትሌቶች አቀባበል አድርገውለታል። አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ እንደ…

ኢትዮጵያ ቡና የ2011 የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ቡና የ2011 የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ። በተለያዩ ክለቦች መካከል ከመስከረም 26 ቀን 2011 ዓ.ም ጀምሮ ሲደረግ የነበረው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በዛሬው እለት ፍፃሜውን አግኝቷል። በፍፃሜው ጨዋታም ኢትዮጵያ ቡና እና ዘንድሮ ፕሪምየር ሊጉን የተቀላቀለው ባህር ዳር ከተማ ተገናኝተዋል።…

ዩዚን ቦልት ከአንድ የአውሮፓ ክለብ የቀረበለትን የእግር ኳስ ተጫዋችነት ኮንትራት ውድቅ አደረገ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 08፣2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩዜን ቦልት ቬላታ በተሰኘ የማልታ ክልብ  የቀረበለትን የሁለት ዓመት የእግር ኳስ ተጫዋችነት ኮንትራክት ውድቅ ማድረጉ ተነገረ። ዩዜን ቦልት  በተደጋጋሚ ፕሮፊሽናል የእግር ኳስ ተጫዋች  የመሆን ፍላጎት እንዳለው ሲገልፅ  እንደነበር የሚታወስ ነው። የስምንት ጊዜ የኦሎምፒክ ሜዴሊያ ባለቤቱ ዩዜየን ቦልት በፈረንጆቹ 2017…

የውጤት ሰንጠረዥ

ቡድኖችLabel 2Label 3Label 4Label 5
የኢትዮጵያ ቡና0000
ቅዱስ ጊዮርጊስ0000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000

ቪዲዮ

ስፖርት
By Fana Television
1 / 50
 1. 1 48ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 48ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 03:46
 2. 2 48ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዎና ውድድር እየተካሄደ ነው 48ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዎና ውድድር እየተካሄደ ነው 05:42
 3. 3 በስፖርታዊ ጨዋነት ዙሪያ ለ2ቀናት ሲካሄድ የቆየው ውይይት ተጠናቀቀ በስፖርታዊ ጨዋነት ዙሪያ ለ2ቀናት ሲካሄድ የቆየው ውይይት ተጠናቀቀ 04:25
 4. 4 ትናንት የተደረገ የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ ተስተካካይ ጨዋታ ትናንት የተደረገ የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ ተስተካካይ ጨዋታ 02:51
 5. 5 ከ23 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ2020 የቶኪዮ አሎምፒክ ውድድር ውጭ ሆነ ከ23 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ2020 የቶኪዮ አሎምፒክ ውድድር ውጭ ሆነ 00:42
 6. 6 በዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው ብሄራዊ ቡድን ሽኝት ተደረገለት በዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው ብሄራዊ ቡድን ሽኝት ተደረገለት 03:27
 7. 7 የኢትዮጵያ የኦሎምፒክ ብሄራዊ ቡድን ከማሊ አቻው ጋር ያደረገው ጨዋታ የኢትዮጵያ የኦሎምፒክ ብሄራዊ ቡድን ከማሊ አቻው ጋር ያደረገው ጨዋታ 02:41
 8. 8 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከዋልያ ቢራ ጋር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራረመ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከዋልያ ቢራ ጋር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራረመ 02:52
 9. 9 16ኛው የተመድ የሴቶች ሩጫ እሁድ ይካሄዳል 16ኛው የተመድ የሴቶች ሩጫ እሁድ ይካሄዳል 04:04
 10. 10 የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ መፍትሔ አመንጪ ኮሚቴ ስራ ማቆሙን አስታውቋል የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ መፍትሔ አመንጪ ኮሚቴ ስራ ማቆሙን አስታውቋል 03:41
 11. 11 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መግለጫ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መግለጫ 04:29
 12. 12 ለደህንነታችን እንሩጥ የ5 ኪሎ ሜትር ሩጫ እሁድ ይካሄዳል ለደህንነታችን እንሩጥ የ5 ኪሎ ሜትር ሩጫ እሁድ ይካሄዳል 02:24
 13. 13 ከአትሌት አሰፋ መዝገቡ ጋር የተደረገ ቆይታ ከአትሌት አሰፋ መዝገቡ ጋር የተደረገ ቆይታ 05:24
 14. 14 ከዋሊያዎቹ ዋና አሰልጣኝ ኢንትራክተር አብርሃም መብራቱ ጋር የተደረገ ቆይታ ከዋሊያዎቹ ዋና አሰልጣኝ ኢንትራክተር አብርሃም መብራቱ ጋር የተደረገ ቆይታ 05:22
 15. 15 ከኢንተርናሽናል ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ ጋር የተደረገ ቆይታ ከኢንተርናሽናል ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ ጋር የተደረገ ቆይታ 04:39
 16. 16 በካፍ ቻምፒዮኒስ ሊግ ጅማ አባ ጅፋር አልሀሊን ባሸነፈበት ጨዋታ የነበረው እንቅስቃሴ በካፍ ቻምፒዮኒስ ሊግ ጅማ አባ ጅፋር አልሀሊን ባሸነፈበት ጨዋታ የነበረው እንቅስቃሴ 02:02
 17. 17 የአደይ አበባ ስታዲየም የመጀመሪው ምዕራፍ ግንባታ የአደይ አበባ ስታዲየም የመጀመሪው ምዕራፍ ግንባታ 04:17
 18. 18 የስፖርት ዘርፉ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ስር ገብቷል የስፖርት ዘርፉ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ስር ገብቷል 03:11
 19. 19 የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ 03:13
 20. 20 የ2010 የሊግ ኮከቦች ዛሬ ሽልማታቸውን ተቀብለዋል የ2010 የሊግ ኮከቦች ዛሬ ሽልማታቸውን ተቀብለዋል 03:29
 21. 21 በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያና ኬንያ ነገ 10፡00 ሰዓት ላይ በባህርዳር ስታዲየም ይገናኛሉ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያና ኬንያ ነገ 10፡00 ሰዓት ላይ በባህርዳር ስታዲየም ይገናኛሉ 02:37
 22. 22 የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ መግለጫ ሰጥተዋል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ መግለጫ ሰጥተዋል 04:21
 23. 23 የአዳነ ግርማ ቆይታ በቅዱስ ጊዮርጊስ የአዳነ ግርማ ቆይታ በቅዱስ ጊዮርጊስ 04:48
 24. 24 የነሃሴ 8 የሀገር ውስጥ የስፖርት ዜናዎች የነሃሴ 8 የሀገር ውስጥ የስፖርት ዜናዎች 06:59
 25. 25 በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፕዮና ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ቡድን ሽኝት ተደረገለት በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፕዮና ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ቡድን ሽኝት ተደረገለት 03:12
 26. 26 ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን በአሰልጣኝነት ተረከቡ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን በአሰልጣኝነት ተረከቡ 03:00
 27. 27 በሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ኢትዮጵያ ሩዋንዳን 3 ለ 0 ረታለች በሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ኢትዮጵያ ሩዋንዳን 3 ለ 0 ረታለች 03:23
 28. 28 የጅማ አባጅፋር አሰልጣኝና ተጫዋቾች የፕሪምየር ሊጉ ሻምፕዮን ከሆኑ በኃላ የሰጡት አስተያየት የጅማ አባጅፋር አሰልጣኝና ተጫዋቾች የፕሪምየር ሊጉ ሻምፕዮን ከሆኑ በኃላ የሰጡት አስተያየት 02:34
 29. 29 የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ከፕሪምየር ሊጉ መጠናቀቅ በኃላ የሰጡት አስተያየት የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ከፕሪምየር ሊጉ መጠናቀቅ በኃላ የሰጡት አስተያየት 03:25
 30. 30 የ1990ዎቹ የአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር ፍጹም ቅጣት ምት የ1990ዎቹ የአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር ፍጹም ቅጣት ምት 01:06
 31. 31 የዓለም ዋንጫን ከእኛ ጋር ሰኔ 20፣2010 የዓለም ዋንጫን ከእኛ ጋር ሰኔ 20፣2010 44:16
 32. 32 የኳስ ፊደሉ የእግር ኳስ ትዝታዎች የኳስ ፊደሉ የእግር ኳስ ትዝታዎች 05:11
 33. 33 ፕራይቬታይዜሽንና ጥንቃቄው ፕራይቬታይዜሽንና ጥንቃቄው 06:29
 34. 34 አለም ዋንጫን ከፋና ቴሌቪዥን ጋር አለም ዋንጫን ከፋና ቴሌቪዥን ጋር 44:01
 35. 35 ስፖርት በፋና 90 ግንቦት 30 ስፖርት በፋና 90 ግንቦት 30 19:14
 36. 36 25ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታ 25ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታ 02:53
 37. 37 በደደቢት አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ድንገተኛ ህልፈት ያተኮረው የማክሰኞ ግንቦት 28 የፋና የስፖርት ዜናዎች በደደቢት አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ድንገተኛ ህልፈት ያተኮረው የማክሰኞ ግንቦት 28 የፋና የስፖርት ዜናዎች 08:17
 38. 38 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ምርጫ በሰኞ ግንቦት 27 የፋና 90 ስፖርት ዝግጅት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ምርጫ በሰኞ ግንቦት 27 የፋና 90 ስፖርት ዝግጅት 19:08
 39. 39 በስፖርታዊ ጨዋነትና እየተከሰቱ ባሉ ችግሮች ዙሪያ የተደረገ ውይይት በስፖርታዊ ጨዋነትና እየተከሰቱ ባሉ ችግሮች ዙሪያ የተደረገ ውይይት 03:37
 40. 40 የባህር ዳር ስታዲየም በሚድሮክ ኢትዮጵያና በክልሉ መንግስት ጊዜያዊ ርክክብ ሊደረግበት ነው የባህር ዳር ስታዲየም በሚድሮክ ኢትዮጵያና በክልሉ መንግስት ጊዜያዊ ርክክብ ሊደረግበት ነው 03:26
 41. 41 በአዲስ አበባና ወልዲያ የተደበደቡት ዳኞች አስተያየት በአዲስ አበባና ወልዲያ የተደበደቡት ዳኞች አስተያየት 05:22
 42. 42 የከፋ ስነ ምግባር መጓደል የታየበት የመከላከያና ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ ጨዋታ የከፋ ስነ ምግባር መጓደል የታየበት የመከላከያና ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ ጨዋታ 04:42
 43. 43 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 22 ሳምንት ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 22 ሳምንት ጨዋታዎች 05:35
 44. 44 የጊዮርጊስና የኢትዮጵያ ቡና የተመረጡ እንቅስቃሴዎች የጊዮርጊስና የኢትዮጵያ ቡና የተመረጡ እንቅስቃሴዎች 03:54
 45. 45 የኢትዮጵያ ቡና እና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ የተመረጡ የጨዋታ እንቅስቃሴዎች የኢትዮጵያ ቡና እና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ የተመረጡ የጨዋታ እንቅስቃሴዎች 00:38
 46. 46 ስፖርት ዞን ከሮናልዲኒሆ ጉቾ ጋር ያደረገው ቆይታ ስፖርት ዞን ከሮናልዲኒሆ ጉቾ ጋር ያደረገው ቆይታ 03:02
 47. 47 ሮናልዲኒሆ ጉቾ በአዲስ አበባ ስታድየም ሮናልዲኒሆ ጉቾ በአዲስ አበባ ስታድየም 01:40
 48. 48 የጦና ንቦቹ ታሪክ ምን ይመስላል? የጦና ንቦቹ ታሪክ ምን ይመስላል? 33:14
 49. 49 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ጨዋታዎች 09:06
 50. 50 ሰርከስ በሰርከስ ጥበበኞች እንዴት ይገለፃል? ሰርከስ በሰርከስ ጥበበኞች እንዴት ይገለፃል? 11:54

- ማስታወቂያ -