Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ፌዴሬሽኑ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን ከውድድር አገደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን ከማንኛውም ውድድር ማገዱን አስታወቀ። ፌዴሬሽኑ ለወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በጻፈው ደብዳቤ፥ ባለፈው ዓመት ክለቡን ካገለገሉት ስምንት ተጫዋቾች ጋር በተያያዘ ጥር 14 ቀን 2012 ዓ.ም በፍትህ አካላት በ10 ቀናት ውስጥ ውሳኔውን እንዲተገብሩ የጊዜ ገደብ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ከተማ አቻ ተለያየ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ብቸኛ ጨዋታ ዛሬ ተካሂዷል። የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ከተማ በአዲስ አበባ ስታዲየም ያደረጉት ጨዋታ ያለምንም ጎል በአቻ ውጤት ተጠናቋል። ትናንት በተደረጉ ጨዋታዎች ፋሲል ከነማ እና መቐለ 70 እንደርታ መሸነፋቸው ይታወሳል። ፕሪሚየር ሊጉን ቅዱስ ጊዮርጊስ በ28…

ባምላክ ተሰማ በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታን ይመራል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊው የመሃል ዳኛ ባምላክ ተሰማ የአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግን ይመራል። ኢትዮጵያዊው የመሐል ዳኛ ቲፒ ማዜምቤ በሜዳው ከሞሮኮው ራጃ ካዛብላንካ ጋር የሚያደርጉትን የቻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ የሚመራ ይሆናል። የመጀመሪያው ጨዋታ በመጭው አርብ ካዛብላንካ ላይ የሚደረግ ሲሆን የመልሱ ጨዋታ ደግሞ ሉሙምባሺ ላይ…