Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2ኛ ዙር የካቲት 28 ቀን ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2ኛ ዙር የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የሚጀመሩበትን ጊዜ አስታውቋል። በዚህ መሰረት የሁለተኛው ዙር የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች የካቲት 28 ቀን 2012 ዓ.ም እንደሚጀመሩ ፌዴሬሽኑ ለክለቦቹ በላከው ደብዳቤ አሳውቋል። 15 ጨዋታዎችን ባስተናገደው የፕሪሚየር ሊጉ የመጀመሪያ ዙር ውድድር ቅዱስ ጊዮርጊስ 28 ነጥብ በመያዝ በአንደኝነት አጠናቋል። ፋሲል ከነማ በ26 ነጥብ ሁለተኛ እንዲሁም መቐለ 70 እንደርታ ደግሞ በ25 ነጥብ ሦስተኛ ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል።…
Read More...

ፌዴሬሽኑ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን ከውድድር አገደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን ከማንኛውም ውድድር ማገዱን አስታወቀ። ፌዴሬሽኑ ለወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በጻፈው ደብዳቤ፥ ባለፈው ዓመት ክለቡን ካገለገሉት ስምንት ተጫዋቾች ጋር በተያያዘ ጥር 14 ቀን 2012 ዓ.ም በፍትህ አካላት በ10 ቀናት ውስጥ ውሳኔውን እንዲተገብሩ የጊዜ ገደብ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ከተማ አቻ ተለያየ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ብቸኛ ጨዋታ ዛሬ ተካሂዷል። የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዳማ ከተማ በአዲስ አበባ ስታዲየም ያደረጉት ጨዋታ ያለምንም ጎል በአቻ ውጤት ተጠናቋል። ትናንት በተደረጉ ጨዋታዎች ፋሲል ከነማ እና መቐለ 70 እንደርታ መሸነፋቸው ይታወሳል። ፕሪሚየር ሊጉን ቅዱስ ጊዮርጊስ በ28…