Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የስፖርቱ ቤተሰብ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ለመግታት ለሚደረገው ጥረት ድጋፍ ማድረጉን ቀጥሏል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የስፖርቱ ቤተሰብ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ለመግታት ለሚደረገው ጥረት ድጋፍ በማድረግ ላይ ናቸው። የአዲስ አበባ ወርልድ ቴኳንዶ_ፌዴሬሽንም ዛሬ ለኮሮና ቫይረስ መከላከልና ጥንቃቄ የሚውል የ50 ሺህ ብር ድጋፍ አድርጓል። ፌዴሬሽኑ የክለብ አሰልጣኞች፣ ስፖርተኞች፣ ባለድርሻ አካላትና አብረውት የሚሰሩ ተቋማትን በማስተባበር በቀጣይ ድጋፎችን ለማከናወን ማቀዱንም አስታውቋል። ሁሉም የስፖርት ቤተሰብ የሚተላለፉ መልዕክቶችን በመተግበር ራሱን፣ ቤተሰቡንና ማህበረሰቡን ከዚህ ቫይረስ…
Read More...

የቶኪዮ ኦሎምፒክ ውድድርን ለአንድ ዓመት ለማራዘም ስምምነት ላይ ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም አቀፉ ኦሎምፒክ ኮሚቴ የ2020ቱን የቶኪዮ ኦሎምፒክ ውድድር በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ለአንድ ዓመት እንዲራዘም የቀረበውን ምክረ ሃሳብ መቀባሉ ተገልጿል።   የጃፓኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ እንደገለጹት፥ የዓለም አቀፍ ኦሎምፒክ ኮሚቴ በተያዘው የፈረንጆች ዓመት በጃፓን ቶኪዮ ሊካሄድ የነበረው…

የብሔራዊ ስታዲየም ሁለተኛ ምዕራፍ ግንባታ ማስጀመር የሚያስችል የፊርማ ስነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ስታዲየም ሁለተኛ ምዕራፍ ግንባታን ለማስጀመር የሚያስችል የፊርማ ስነ ስርዓት ተካሄደ። በአዲስ አበባ ገርጂ አካባቢ በቻይና ስቴት ኮንስትራክሽን ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን ስራ ተቋራጭነት በኤም ኤች ኢንጅነሪንግ አማካሪነት እየተገነባ የሚገኘው ብሔራዊ ስታዲየም በሁለት ምዕራፍ ተከፍሎ እየተገነባ ይገኛል።…

ካናዳ በኮሮና ቫይረስ ስጋት በቶኪዮ ኦሊምፒክ እንደማትሳተፍ አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ካናዳ በጃፓን ከሚካሄደው የ2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ ውድድር ራሷን ማግለሏን አስታወቀች። የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በሃገራቸው አስተናጋጅነት የሚካሄደው የኦሊምፒክ ውድድር ለሌላ ጊዜ ሊተላለፍ እንደሚችል ለመጀመሪያ ጊዜ ተናግረዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫ በኋላም ካናዳ በውድድር ላይ እንደማትሳተፍ…

የቶኪዮ ኦሊምፒክ ለሌላ ጊዜ እንዲዛወር በጃፓንና በዓለም አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ላይ ጫናው በርትቷል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮ የቶኪዮ ኦሊምፒክ ውድድር ለሌላ ጊዜ እንዲዛወር በአስተናጋጇ ሀገር ጃፓንና በዓለም ኦሊምፒክ ኮሚቴ ላይ ጫናው በርትቷል። በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ካናዳ በውድድሩ እንደማትሳተፍ ማስታወቋን ተከትሎ በርካቶች ውድድሩ ሌላ ጊዜ እንዲዛወር እየጠየቁ ነው። ካናዳ ከአትሌቶቿ ጤና የሚበልጥ ነገር እንደሌላ በማሳወቅ…