Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ፌዴሬሽኑ በቅርቡ በአፋር ክልል  ህይወቱ ላለፈውና ለተጎዱ የዋልታ እግር ኳስ ክለብ አባላት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በቅርቡ በአፋር ክልል በታጣቂዎች ህይወቱ ላለፈውና የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው የትግራይ ፖሊስ ዋልታ የእግር ኳስ ቡድን አባላት በዛሬው ዕለት ድጋፍ አድርጓል። የሟች ቤተሰቦችና የክለቡ አባላት በበኩላቸው በተደረገው ድጋፍ መኩራታቸውን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጁራ በአደጋው ሕይወቱ ላለፈው አማኑኤል ብርሃነ ቤተሰብ 50ሺህ ብር፤የአካል ጉዳት ለደረሰባቸው አምስት የክለቡ አባላት በነፍስ ወከፍ 25 ሺህ ብር አበርክተዋል።…
Read More...

ሳላህ እና ፈርሚኖ በነገው የቻምፒየንስ ሊግ የመልስ ጨዋታ አይሰለፉም

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 28 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊቨርፑሎቹ አጥቂዎች ሞሃመድ ሳላህ እና ሮቤርቶ ፈርሚኖ በነገው የቻምፒየንስ ሊግ የመልስ ጨዋታ እንደማይሰለፉ ተረጋገጠ። ሁለቱ አጥቂዎች ሊቨርፑል በቻምፒየንስ ሊጉ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ከባርሴሎና ጋር አንፊልድ ሮድ ላይ በሚያደርገው ጨዋታ በጉዳት ምክንያት ወደ ሜዳ አይገቡም። ሳላህ ባለፈው ቅዳሜ ቡድኑ ከኒውካስትል…

23ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 23ኛ ሳምnት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በዛሬው እለት በአዲስ አበባ እና በክልል ስታዲየሞች ቀጥለው ተካሂደዋል። በአዲስ አበባ ስታዲየም የተካሄደው ጨዋታ መከላከያን ከባህር ዳር ከተማ ያገናኘ ሲሆን፥ ጨዋታውም በመከላከያ 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። የመከላከያን ብቸኛ የማሸነፊያ ጎል ፍቃዱ ዓለሙ በ30ኛው…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ጨዋታ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው እለት ተካሂደዋል። በተደረጉ ጨዋታዎችም በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም አዳማ ከተማ ኢትጵያ ቡናን አስተናግዶ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። አዳማ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና ሶስት ነጥብ እንዲያገኝ ያስቻለችውን ግብ ዱላ ሙላቱ በ74ኛው ደቂቃ ላይ ነው…

በለንደን ማራቶን በወንዶች ኢትዮጵያዊያን ከ2ኛ እስከ 4ኛ ወጥተዋል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 20 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የለንደን ማራቶን በኬንያውያን የበላይነት ተጠናቋል። በወንዶቹ ምድብ ኤሊውድ ኪፕቾጌ ውድድሩን 1ኛ በመሆን ሲያጠናቅቅ 2ኛውን ፈጣን የማራቶን ሰዓትም አስመዝግቧል። ኪፕቾጌ ውድድሩን 2 ሰዓት ከ2 ደቂቃ ከ37 ሰከንድ በሆነ ጊዜ አጠናቋል። ሞስነት ገረመው፣ ሙሌ ዋሲሁን እና ቶላ ሹሬ ደግሞ ኪፕቾጌን ተከትለው…

ከእግር ኳስ ግጥሚያ ሲመለስ በነበረ የትግራይ ፖሊስ ዋልታ ቡድን ላይ በተከፈተ ተኩስ የአንድ ሰው ህይወት አለፈ 

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የትግራይ ፖሊስ ዋልታ የእግር ኳስ ቡድንን ይዛ ከአዲስ አበባ ወደ መቐሌ ስትጓዝ በነበረች  ኮስተር  መኪና ላይ ማንነታቸው ያልታወቀ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት ጉዳት ደረሰ። በአፋር ክልል ገዋኔ በተባለ ስፍራ ላይ በተሸከርካሪው ላይ ድንገት በተከፈተው ጥቃት የተለያዩ የቡድኑ አባላት ላይ ጉዳት ሲደርስ የአንድ ሰው ሕይወት…

የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ በኦሊምፒክ ሳምንት ዙሪያ ተወያየ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 16 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ከሰኔ 16 እስከ 23 ቀን 2011 ዓ.ም በሚከበረው አለም አቀፍ የኦሊምፒክ ሳምንት ዙሪያ በቢሾፍቱ ከተማ ውይይት አደረገ። በውይይት መድረኩ ላይ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር፣ የስፖርት ኮሚሽን፣ የክልልና የከተማ አስተዳደር የስፖርት ቢሮ ሃላፊዎች ተገኝተዋል። በመድረኩ የኦሊምፒክ ሳምንት…

የውጤት ሰንጠረዥ

ቡድኖችLabel 2Label 3Label 4Label 5
የኢትዮጵያ ቡና0000
ቅዱስ ጊዮርጊስ0000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000

ቪዲዮ

ስፖርት
By Fana Television
1 / 50
 1. 1 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት 04:14
 2. 2 48ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 48ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና 03:46
 3. 3 48ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዎና ውድድር እየተካሄደ ነው 48ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዎና ውድድር እየተካሄደ ነው 05:42
 4. 4 በስፖርታዊ ጨዋነት ዙሪያ ለ2ቀናት ሲካሄድ የቆየው ውይይት ተጠናቀቀ በስፖርታዊ ጨዋነት ዙሪያ ለ2ቀናት ሲካሄድ የቆየው ውይይት ተጠናቀቀ 04:25
 5. 5 ትናንት የተደረገ የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ ተስተካካይ ጨዋታ ትናንት የተደረገ የኢትዮጵያ ፕሪምየርሊግ ተስተካካይ ጨዋታ 02:51
 6. 6 ከ23 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ2020 የቶኪዮ አሎምፒክ ውድድር ውጭ ሆነ ከ23 ዓመት በታች የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ2020 የቶኪዮ አሎምፒክ ውድድር ውጭ ሆነ 00:42
 7. 7 በዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው ብሄራዊ ቡድን ሽኝት ተደረገለት በዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው ብሄራዊ ቡድን ሽኝት ተደረገለት 03:27
 8. 8 የኢትዮጵያ የኦሎምፒክ ብሄራዊ ቡድን ከማሊ አቻው ጋር ያደረገው ጨዋታ የኢትዮጵያ የኦሎምፒክ ብሄራዊ ቡድን ከማሊ አቻው ጋር ያደረገው ጨዋታ 02:41
 9. 9 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከዋልያ ቢራ ጋር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራረመ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከዋልያ ቢራ ጋር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራረመ 02:52
 10. 10 16ኛው የተመድ የሴቶች ሩጫ እሁድ ይካሄዳል 16ኛው የተመድ የሴቶች ሩጫ እሁድ ይካሄዳል 04:04
 11. 11 የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ መፍትሔ አመንጪ ኮሚቴ ስራ ማቆሙን አስታውቋል የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ መፍትሔ አመንጪ ኮሚቴ ስራ ማቆሙን አስታውቋል 03:41
 12. 12 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መግለጫ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መግለጫ 04:29
 13. 13 ለደህንነታችን እንሩጥ የ5 ኪሎ ሜትር ሩጫ እሁድ ይካሄዳል ለደህንነታችን እንሩጥ የ5 ኪሎ ሜትር ሩጫ እሁድ ይካሄዳል 02:24
 14. 14 ከአትሌት አሰፋ መዝገቡ ጋር የተደረገ ቆይታ ከአትሌት አሰፋ መዝገቡ ጋር የተደረገ ቆይታ 05:24
 15. 15 ከዋሊያዎቹ ዋና አሰልጣኝ ኢንትራክተር አብርሃም መብራቱ ጋር የተደረገ ቆይታ ከዋሊያዎቹ ዋና አሰልጣኝ ኢንትራክተር አብርሃም መብራቱ ጋር የተደረገ ቆይታ 05:22
 16. 16 ከኢንተርናሽናል ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ ጋር የተደረገ ቆይታ ከኢንተርናሽናል ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ ጋር የተደረገ ቆይታ 04:39
 17. 17 በካፍ ቻምፒዮኒስ ሊግ ጅማ አባ ጅፋር አልሀሊን ባሸነፈበት ጨዋታ የነበረው እንቅስቃሴ በካፍ ቻምፒዮኒስ ሊግ ጅማ አባ ጅፋር አልሀሊን ባሸነፈበት ጨዋታ የነበረው እንቅስቃሴ 02:02
 18. 18 የአደይ አበባ ስታዲየም የመጀመሪው ምዕራፍ ግንባታ የአደይ አበባ ስታዲየም የመጀመሪው ምዕራፍ ግንባታ 04:17
 19. 19 የስፖርት ዘርፉ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ስር ገብቷል የስፖርት ዘርፉ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ስር ገብቷል 03:11
 20. 20 የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ 03:13
 21. 21 የ2010 የሊግ ኮከቦች ዛሬ ሽልማታቸውን ተቀብለዋል የ2010 የሊግ ኮከቦች ዛሬ ሽልማታቸውን ተቀብለዋል 03:29
 22. 22 በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያና ኬንያ ነገ 10፡00 ሰዓት ላይ በባህርዳር ስታዲየም ይገናኛሉ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያና ኬንያ ነገ 10፡00 ሰዓት ላይ በባህርዳር ስታዲየም ይገናኛሉ 02:37
 23. 23 የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ መግለጫ ሰጥተዋል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ መግለጫ ሰጥተዋል 04:21
 24. 24 የአዳነ ግርማ ቆይታ በቅዱስ ጊዮርጊስ የአዳነ ግርማ ቆይታ በቅዱስ ጊዮርጊስ 04:48
 25. 25 የነሃሴ 8 የሀገር ውስጥ የስፖርት ዜናዎች የነሃሴ 8 የሀገር ውስጥ የስፖርት ዜናዎች 06:59
 26. 26 በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፕዮና ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ቡድን ሽኝት ተደረገለት በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፕዮና ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ቡድን ሽኝት ተደረገለት 03:12
 27. 27 ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን በአሰልጣኝነት ተረከቡ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን በአሰልጣኝነት ተረከቡ 03:00
 28. 28 በሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ኢትዮጵያ ሩዋንዳን 3 ለ 0 ረታለች በሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ኢትዮጵያ ሩዋንዳን 3 ለ 0 ረታለች 03:23
 29. 29 የጅማ አባጅፋር አሰልጣኝና ተጫዋቾች የፕሪምየር ሊጉ ሻምፕዮን ከሆኑ በኃላ የሰጡት አስተያየት የጅማ አባጅፋር አሰልጣኝና ተጫዋቾች የፕሪምየር ሊጉ ሻምፕዮን ከሆኑ በኃላ የሰጡት አስተያየት 02:34
 30. 30 የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ከፕሪምየር ሊጉ መጠናቀቅ በኃላ የሰጡት አስተያየት የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ከፕሪምየር ሊጉ መጠናቀቅ በኃላ የሰጡት አስተያየት 03:25
 31. 31 የ1990ዎቹ የአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር ፍጹም ቅጣት ምት የ1990ዎቹ የአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር ፍጹም ቅጣት ምት 01:06
 32. 32 የዓለም ዋንጫን ከእኛ ጋር ሰኔ 20፣2010 የዓለም ዋንጫን ከእኛ ጋር ሰኔ 20፣2010 44:16
 33. 33 የኳስ ፊደሉ የእግር ኳስ ትዝታዎች የኳስ ፊደሉ የእግር ኳስ ትዝታዎች 05:11
 34. 34 ፕራይቬታይዜሽንና ጥንቃቄው ፕራይቬታይዜሽንና ጥንቃቄው 06:29
 35. 35 አለም ዋንጫን ከፋና ቴሌቪዥን ጋር አለም ዋንጫን ከፋና ቴሌቪዥን ጋር 44:01
 36. 36 ስፖርት በፋና 90 ግንቦት 30 ስፖርት በፋና 90 ግንቦት 30 19:14
 37. 37 25ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታ 25ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታ 02:53
 38. 38 በደደቢት አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ድንገተኛ ህልፈት ያተኮረው የማክሰኞ ግንቦት 28 የፋና የስፖርት ዜናዎች በደደቢት አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ድንገተኛ ህልፈት ያተኮረው የማክሰኞ ግንቦት 28 የፋና የስፖርት ዜናዎች 08:17
 39. 39 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ምርጫ በሰኞ ግንቦት 27 የፋና 90 ስፖርት ዝግጅት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ምርጫ በሰኞ ግንቦት 27 የፋና 90 ስፖርት ዝግጅት 19:08
 40. 40 በስፖርታዊ ጨዋነትና እየተከሰቱ ባሉ ችግሮች ዙሪያ የተደረገ ውይይት በስፖርታዊ ጨዋነትና እየተከሰቱ ባሉ ችግሮች ዙሪያ የተደረገ ውይይት 03:37
 41. 41 የባህር ዳር ስታዲየም በሚድሮክ ኢትዮጵያና በክልሉ መንግስት ጊዜያዊ ርክክብ ሊደረግበት ነው የባህር ዳር ስታዲየም በሚድሮክ ኢትዮጵያና በክልሉ መንግስት ጊዜያዊ ርክክብ ሊደረግበት ነው 03:26
 42. 42 በአዲስ አበባና ወልዲያ የተደበደቡት ዳኞች አስተያየት በአዲስ አበባና ወልዲያ የተደበደቡት ዳኞች አስተያየት 05:22
 43. 43 የከፋ ስነ ምግባር መጓደል የታየበት የመከላከያና ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ ጨዋታ የከፋ ስነ ምግባር መጓደል የታየበት የመከላከያና ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ ጨዋታ 04:42
 44. 44 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 22 ሳምንት ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 22 ሳምንት ጨዋታዎች 05:35
 45. 45 የጊዮርጊስና የኢትዮጵያ ቡና የተመረጡ እንቅስቃሴዎች የጊዮርጊስና የኢትዮጵያ ቡና የተመረጡ እንቅስቃሴዎች 03:54
 46. 46 የኢትዮጵያ ቡና እና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ የተመረጡ የጨዋታ እንቅስቃሴዎች የኢትዮጵያ ቡና እና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ የተመረጡ የጨዋታ እንቅስቃሴዎች 00:38
 47. 47 ስፖርት ዞን ከሮናልዲኒሆ ጉቾ ጋር ያደረገው ቆይታ ስፖርት ዞን ከሮናልዲኒሆ ጉቾ ጋር ያደረገው ቆይታ 03:02
 48. 48 ሮናልዲኒሆ ጉቾ በአዲስ አበባ ስታድየም ሮናልዲኒሆ ጉቾ በአዲስ አበባ ስታድየም 01:40
 49. 49 የጦና ንቦቹ ታሪክ ምን ይመስላል? የጦና ንቦቹ ታሪክ ምን ይመስላል? 33:14
 50. 50 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ጨዋታዎች 09:06

- ማስታወቂያ -