Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የአርባምንጩ ግብ ጠባቂ ፍሬው ገረመው ህይወቱ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአርባ ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ግብ ጠባቂ ፍሬው ገረመው ህይወቱ አለፈ። ፍሬው ገረመው በድንገት ህይወቱ እንዳለፈ እና እስከ ትናትናው ዕለት ልምምድ ሲሰራ መቆየቱ ነው የተነገረው። ግብ ጠባቂው ከሰሞኑ በጉልበቱ ላይ እጢ ወጥቶበት የነበረ ሲሆን በትናትናው ዕለት ልምምድ ከሰራ በኋላ በጉልበቱ ላይ የወጣውን እጢ…

በኢንተርኔት የታገዘና በቀጥታ ስርጭት የሚሳተፉበት የቨርቿል ሩጫ እየተዘጋጀ ነው

አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 20፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታዋቂ አትሌቶች መሪነት በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን የሚያሳትፍ በኢንተርኔት የታገዘና በቀጥታ ቪዲዮ በመታገዝ የቨርቿል ሩጫ እየተዘጋጀ ነው። ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው የታላቁ አፍሪካ ሩጫ አዘጋጅ በላከው መግለጫ÷ በብርቅዬ አትሌቶች መሪነት፣ በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያዊያንን የሚያሳትፍ የቨርቿል ሩጫ አየተዘጋጀ…

ፊፋ የ150 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ለአባል ሀገራቱ ሊያደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)ፊፋ በኮሮና ቫይረስ ተጽዕኖ መቋቋሚያ የሚሆን የ150 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ለአባል ሀገራቱ ሊያደርግ ነው፡፡ የአለም አቀፉ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) አባል ሀገራቱ በኮሮና ቫይረስ ከደረሰባቸው የፋይናንስ ተፅዕኖ እንዲወጡ የ150 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ የፊፋ አባል ሀገራት በወረርሺኙ…

የጀርመን ቡንደስሊጋ ግንቦት 1 ወደ ውድድር ለመመለስ ዝግጁ መሆኑን የሀገሪቱ እግር ኳስ ሊግ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለማችን ላይ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከተከሰተ ወዲህ በርካታ ታላላቅ የሊግ ውድድሮች መቋረጣቸው ይታወቃል። የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መከሰቱን ተከትሎ ከተቋረጡ የሊግ ውድድሮች ውስጥ አንዱ የሆነው የጀርመን ቡንደስሊጋ በቅርቡ ወደ ውድድር ለመመለስ ፍላጎት እንዳለው የጀርመን እግር ኳስ ሊግ አስታውቋል። ቡንደስሊጋው…