Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ለፋሲልና ለባህር ዳር ከነማ እግር ኳስ ክለቦች ለእያንዳንዳቸው የ3 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ለፋሲልና ለባህር ዳር ከነማ እግር ኳስ ክለቦች ለእያንዳንዳቸው የ3 ሚሊየን ብር የገንዘብ ድጋፍ አደረገ። የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ሀላፊ አቶ አገኘው ተሻገረ የባህር ዳርና ፋሲል ከነማ የእግር ኳስ ክለቦች በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክልሉን ወክለው የሚጫወቱ በመሆኑ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነው እንዲቀጥሉ የገንዘብ ድጋፉ መደረጉን ነው የተናገሩት ። ሁለቱ ክለቦች የክልሉ መንግስት እያለ በፋይናንስ እጥረት ምክንያት ስራቸው እንደማይቆምም አረጋግጠዋል። በቀጣይ ክለቦቹ…
Read More...

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ እና ቶተንሃም አቻ ተለያይተዋል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ትናንት ምሽት ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል። ቀደም ብሎ በተካሄደ ጨዋታ ከሜዳው ውጭ ከኖርዊች ሲቲ የተጫወተው ሳውዝሃምፕተን 3 ለ 0 ማሸነፍ ችሏል። ዳኒ ኢንግስ፣ አርምስትሮንግ እና ሬድሞንድ የድል ጎሎችን አስቆጥረዋል። ምሽት 4 ሰአት ከ15 በተደረገ ጨዋታ ደግሞ ቶተንሃም ሆትስፐርስ…

በስፔን ላ ሊጋ ሪያል ማድሪድ ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ላ ሊጋ 29 ሳምንት ትናንት ሁለት ጨዋዎች ተደርገዋል። በጨዋታው አላቬስ እና ሪያል ማድሪድ ድል ቀንቷቸዋል። ሪያል ማድሪድ ቫሌንሲያን 3 ለ 0 ባሸነፈበት ጨዋታ ቤንዜማ ሁለት እንዲሁም ማርኮ አሴንሲዮ ደግሞ አንድ ጎል አስቆጥረዋል። አላቬስ ደግሞ ሪያል ሶሲዬዳድን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ይጀምራል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተቋርጦ የቆየው ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀምራል። ቀደም ብሎ ምሽት 2 ሰዓት ላይ አስተን ቪላ ሼፊልድ ዩናይትድን የሚያስተናግድ ይሆናል። ምሽት 4 ሰዓት ከ15 ላይ ደግሞ ማንቼስተር ሲቲ አርሰናልን ያስተናግዳል። የዛሬ መርሃ ግብሮች ሊጉ በኮሮና…

በላ ሊጋው ሪያል ማድሪድ ሲያሸንፍ አትሌቲኮ አቻ ተለያይቷል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ላ ሊጋ ትናንት ሶስት ጨዋታዎች ተካሄደዋል። የዋንጫ ተፎካካሪው ሪያል ማድሪድ ኤባርን አስተናግዶ ድል ቀንቶታል። ማድሪድ በቶኒ ክሩስ፣ ሰርጂዮ ራሞስ እና ማርሴሎ ጎሎች ጨዋታውን 3 ለ 1 አሸንፏል። ቢጋስ የኤባርን ማስተዛዘኛ ጎል ማስቆጠር ችሏል። በሌላ ጨዋታ ወደ ሳን ማሜስ ያቀናው አትሌቲኮ ማድሪድ…

በላ ሊጋው ግራናዳ ሲያሸንፍ በኮፓ ኢታሊያ ጁቬንቱስ ለፍጻሜ አልፏል

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ላ ሊጋ ትናንት ምሽት ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል። በሜዳው ጌታፌን ያስተናገደው ግራናዳ ዳኮናም እና ፈርናንዴዝ ባስቆጠሯቸው ሁለት ጎሎች 2 ለ 1 ማሸነፍ ችሏል። ቲሞር ለጌታፌ የማስተዛዘኛ ጎሏን አስቆጥሯል። በሌላ ጨዋታ ቫሌንሲያ በሜዳው ሌቫንቴን አስተናግዶ ሳይሸናነፉ አንድ አቻ ጨርሰዋል። ከትናንት…