Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ውበቱ አባተ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሰልጣኝ ውበቱ አባተን የወንዶች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን  ዋና  አሰልጣኝ አድርጎ መሾሙን አስታወቀ፡፡ አሰልጣኙ ቡድኑን ለቀጣዩ የአፍሪካ ዋንጫ እና የዓለም ዋንጫ ጥሎ ማለፍ ማጣሪያ የማሳለፍ ግዴታ ተጥሎባቸዋል። በስምምነቱ መሰረት ለአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የተጣራ 125 ሺህ ብር ወርሃዊ ደመዎዝ እንደሚከፈላቸው ታውቋል። ብሄራዊ ቡድኑ ለወራት ያለ አሰልጣኝ መቆየቱ የሚታወስ ነው፡፡ በአፈወርቅ አበበ #FBC የዜና ሰዓት ሳይጠብቁ የፋና…
Read More...

መቐለ 70 እንደርታ በካፍ ሻምፒዮንስ ሊግና ፋሲል ከነማ በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ እንዲሳተፉ ተወሰነ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሼር ካምፓኒ መቐለ 70 እንደርታ በካፍ ሻምፒዮንስ ሊግና ፋሲል ከነማ በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ እንዲሳተፉ መወሰኑ ተገለፀ።   የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለፕሪሚየር ሊግ ሼር ካምፓኒ በአፍሪካ መድረክ ኢትዮጵያን የሚወክሉት እንዲያሳውቅ ጥያቄ አቅርቦ ነበር።   ይህንን…

ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች አስፈላጊው የኮቪድ 19 መከላከያ ጥንቃቄ በማድረግ እንደሚጀመሩ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ሲጀመሩ አስፈላጊው የኮቪድ 19 መከላከያ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የኢፊዴሪ ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ። በትናንትናው ዕለት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ስፖርታዊ እንቅስቀሴ ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ እንዲነሳ መወሰኑን ተከትሎ የኢፊድሪ ስፖርት ኮሚሽን…

ፌዴሬሽኑ በፖላንድ ለሚካሄደው የዓለም ግማሽ ማራቶን ውድድር አትሌቶችን ለመምረጥ የ15 ኪ.ሜ ማጣሪያ ውድድር በሰንዳፋ አካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲከስ ፌዴሬሽን በፖላንድ ጊዲኒያ ጥቅምት 7 ለሚካሄደው የዓለም ግማሽ ማራቶን ውድድር የሚሳተፋ አትሌቶችን ለመምረጥ የ15 ኪሜ ማጣሪያ ውድድር በሰንዳፋ መስመር አካሄደ፡፡ ፌዴሬሽኑ በማጣሪያው ላይ አስር ወንድና አስር ሴት አትሌቶች መሳተፋቸው ተናግሯል፡፡ በውድድሩ የተካፈሉት አትሌቶች አምና በሀገር…

የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር የቀድሞው ፕሬዚዳንት ላሚን ዲያክ አራት ዓመት ተፈረደባቸው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር የቀድሞ ፕሬዚዳንት ላሚን ዲያክ በሙስና ጥፋተኛ ተብለው አራት ዓመት ተፈረደባቸው፡፡ የ87 ዓመቱ ላሚን ዲያክ ከሙስና በተጨማሪ በህገውጥ የገንዘብ ዝውውር ተጠያቂ ተደርገዋል፡፡ በአውሮፓውያኑ 2012 የለንደን ኦሊምፒክ መካሄዱ የሚታወስ ነው፡፡ በዘህ ውድድር ላይ አበረታች…

አበበ ቢቂላ በሮም ኦሎምፒክ በባዶ እግሩ በመሮጥ የወርቅ ሜዳሊያ ካስገኘ ዛሬ 60ኛ ዓመቱን ያዘ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሻምበል አበበ ቢቂላ በሮም ኦሎምፒክ በባዶ እግሩ በመሮጥ የወርቅ ሜዳሊያ ካስገኘ ዛሬ 60ኛ ዓመቱን ያዘ። የዛሬ 60 ዓመት አበበ ሳይጠበቅ ለኢትዮጵያ እንዲሁም ለመላው አፍሪካ በጥቁር ሕዝብ ታሪክ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ ለማስገኘት በቅቷል። የሮሙ ድል አፍሪካውያን ሀ ብለው የረጅም ርቀት ውድድሮች የበላይ እንዲሆኑ…