Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በፖላንድ ጊዲኒያ የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልኡካን ቡድን ተሸኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፖላንድ ጊዲኒያ የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልኡካን ቡድን ሽኝት ተደርጓል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልኡካን ቡድን በዛሬው እለት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ በተገኘችበት ነው የተሸኙት። የፌዴሬሽኑ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ በዚሁ ወቅት፥ አትሌቶቹ በስልጠና ያገኙትን ልምድ በጋራ ስራ እንዲያሳዩ አደራ በማለት በድል እንዲመለሱ መልካም ምኞታቸውን…
Read More...

ራፋኤል ናዳል ኖቫክ ጆኮቪችን በመርታት 13ኛ የፍሬንች ኦፕን ድሉን አሳካ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ራፋኤል ናዳል በፍሬንች ኦፕን የሜዳ ቴኒስ የፍጻሜ ውድድር ኖቫክ ጆኮቪችን በማሸነፍ ባለድል ሆኗል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም በፍሬንች ኦፕን የሜዳ ቴኒስ ለ13ኛ ጊዜ ባለድል መሆን ችሏል፡፡ ይህን ተከትሎም የወንዶች ግራንድ ስላም 20 ጊዜ በማሸነፍ የሮጄር ፌዴሬርን ክብረ ወሰን ተጋርቷል። ናዳል በትናንቱ ጨዋታ የዓለም…

ለቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ታሳቢ ያደረገ ዝግጅት እየተደረገ ነው – የስፖርት ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ታሳቢ ያደረገ ዝግጅት እያደረገች መሆኑን የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በወረርሽኙ ምክንያት ከገባበት ችግር እንዲወጣና እንዲነቃቃ ስፖርታዊ ኩነቶችን ማስተናገድ አስተዋፅኦ እንዳለው ታምኖ እየተሠራበት መሆኑን ኮሚሽነር ኤሊያስ ሽኩር ተናግረዋል፡፡ ዝግጅቶቹን…

ዮሚፍ ቀጀልቻ ሄንግሎ ላይ በተካሄደው የ5 ሺህ ሜትር ውድድር አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ ሆላንድ ሄንግሎ በተካሄደው የ5 ሺህ ሜትር ውድድር አሸነፈ፡፡ ዮሚፍ ርቀቱን 13 ደቂቃ ከ12 ሰከንድ ከ84 ማይክሮሰከንድ በሆነ ጊዜ አጠናቋል፡፡ እንዲሁም ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ሲፈን ሐሰን በ10 ሺህ ሜትር አሸንፋለች፡፡ ሲፈን ከዚህ ቀደም በፓውላ ራድክሊፍ ተይዞ የነበረውን የአውሮፓን የ10…

አትሌት ለተሰንበት ግደይ አቀባበል ተደረገላት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በስፔን ቫሌንሺያ የሴቶችን የ5 ሺህ ሜትር ክብረወሰን የሰበረችው አትሌት ለተሰንበት ግደይ አቀባበል ተደረገላት፡፡ ለተሰንበት ከዋና አሰልጣኟ ኃይሌ እያሱ ጋር ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ስትደርስ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዚዳንት ደራርቱ ቱሉ፣ አትሌት ማርቆስ ገነቴ የኢትዮጵያ አትሌቶች…

ለተሰንበት ግደይ የ5 ሺህ ሜትር ክብረወሰንን በማሻሻል አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለተሰንበት ግደይ ስፔን ቫሌንሺያ በተካሄደው የ5 ሺህ ሜትር ውድድር ክብረወሰን በማሻሻል አሸነፈች፡፡ የ22 ዓመቷ ለተሰንበት ርቀቱን ለማጠናቀቅ የፈጀባት ጊዜ 14 ደቂቃ ከ6 ሰከንድ ከ62 ማይክሮሰከንድ ነው፡፡ ይህን ተከትሎም በሌላኛው ኢትዮጵያዊት አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ተይዞ የነበረውን የሴቶች የ5 ሺህ ሜትር ክብረ…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር በ22 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ተሸጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የቀጥታ ቴሌቪዥን ስርጭት እና የውድድር ስያሜ ለዲ ኤስ ቲቪ በ22 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ተሸጠ። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የፕሪሚየር ሊግ ውድድሩን በቀጥታ ቴሌቪዥን ስርጭት ለማስተላለፍ ፍላጎት ያላቸውን ድርጅቶች ባወጣው ጨረታ መሠረት ሲያወዳድር መቆየቱ ተገልጿል፡፡…