Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በሴካፋ ከ20 አመት በታች ውድድር ኢትዮጵያ የሱዳን አቻዋን ረታች

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ከ20 አመታች ውድድር የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ድል ቀንቶታል፡፡ ዛሬ ከሱዳን አቻው ጋር የተጫወተው ቡድኑ 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በመጀመሪያው ጨዋታ ኢትዮጵያ በኬንያ 3 ለ 0 በሆነ ውጤት መሸነፏ ይታወሳል፡፡
Read More...

የደቡብ ክልል መንግስት ለኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ህዳር 15 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል መንግስት ለኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ የኦሊምፒክ ኮሚቴውና የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ሃላፊዎች ከደቡብ ክልል አመራሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ላይ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳንና የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሄለን…

ሎዛ አበራ የቢቢሲ 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ውስጥ ተካታለች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሎዛ አበራ ዓለም ላይ በቢሲ ከተመረጡ 100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች መካከል አንዷሆና ተመርጣለች፡፡ ቢቢሲ በዚህ አመት ለውጥን የሚመሩ እና ለውጥ የሚያመጡ 100 ሴቶችን በዓለም ዙሪያ የመረጠ ሲሆን ሎዛ አበራ በስፖርቱ ዘርፍ ከ100ዎቹ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴቶች አንዷ ሆናለች፡፡ ቢቢሲ በዕውቀት፣ በአመራርነት፣ በፈጠራ እና በማንነት…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በኬንያ አቻው ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በኬንያ አቻው 3 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸነፈ፡፡ የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ /ሴካፋ/ ውድድር በታንዛኒያ አስተናጋጅነት በትናንትናው ዕለት ተጀምሯል፡፡ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከኬኒያ አቻው ጋር የመጀመሪያውን ጨዋታ አድርጎ 3 ለ 0 ተሸንፏል፡፡ ኢትዮጵያ…

የካፍ ፕሬዚዳንት አሕመድ አህመድ የአምስት አመት እግድ ተላለፈባቸው

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል (ፊፋ) በአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ፕሬዚዳንት አሕመድ አህመድ ላይ የአምስት አመት እገዳ አስተላለፈ፡፡ ፊፋ ፕሬዚዳንቱ ከገንዘብ እና ብልሹ አሰራር ጋር በተያያዘ ጥፋተኛ ናቸው ብሏል፡፡ የፊፋ የስነ ምግባር ኮሚቴም አህመድ አህመድ ከታማኝነት እና ከጥቅም ጋር…

ጋርዲዮላ ከማንቼስተር ሲቲ ጋር ለተጨማሪ ሁለት አመታት ለመቆየት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማንቼስተር ሲቲው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በክለቡ ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት ለመቆየት ኮንትራት ተፈራረሙ፡፡፡ ፔፕ በክለቡ እስከ ፈረንጆቹ 2023 ድረስ ለመቆየት ነው የተስማሙት፡፡ ጋርዲዮላ ክለቡን የተቀላቀሉት ከአራት ዓመታት በፊት በ2016 እንደነበር ይታወሳል፡፡ በክለቡ ቆይታቸውም በዚህ አመት ይጠናቀቅ ነበር፡፡…