Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የአፍሪካ ብሔራዊ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ እሁድ በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካን ኦሊምፒክ ስፖርቶች በበላይነት የሚመራው የአፍሪካ ብሔራዊ ኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር (አኖካ) አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን የፊታችን እሁድ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ያካሂዳል፡፡ ጉባኤው በአህጉሩ የኦሊምፒክ ስፖርቶች ዙሪያ አስፈላጊ ናቸው በሚባሉ ጉዳይች ላይ ይወያያል፡፡ አኖካ ከወራት በፊት ባሳለፈው ውሳኔ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአህጉሩን ከፍተኛ የስፖርት ሽልማት (ኦርደር ኦፍ ሜሪት) ተሸላሚ እንዲሆኑ መወሰኑ ይታወሳል፡፡…
Read More...

አቶ ኤሊያስ ሽኩር ከአኖካ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር ክቡር አቶ ኤሊያስ ሽኩር ከአፍሪካ የኦሊምፒክ ኮሚቴዎች ማህበር( አኖካ )ፕሬዚዳንት ሚስተር ሙስጠፋ ባራፍን ጋር ተወያይተዋል። አቶ ኤሊያስ ከፕሬዚዳንቱ ጋር ባደረጉት ውይይትም ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ስፖርት ልማት እና እድገት ግንባር ቀደም ሚና እየተጫወተች መሆኑን እና ወደፊትም ይህን…

ሴኔጋላዊው አማካይ ፓፓ ቦባ ዲዮፕ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴኔጋላዊው አማካይ ፓፓ ቦባ ዲዮፕ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ። ዲዮፕ በ42 አመቱ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ቢቢሲ ዘግቧል። አማካዩ ረዘም ላለ ጊዜ በነበረበት በሽታ ምክንያት ህይወቱ ማለፉም ነው የተሰማው። ቦባ ዲዮፕ በፈረንጆቹ 2002 የዓለም ዋንጫ የማይረሳ ጊዜ ያሳለፈው የሴኔጋል ብሄራዊ ቡድን አባልና ከወሳኝ…

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በህንድ ዴልሂ የግማሽ ማራቶን ውድድር አሸነፉ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአለም የግማሽ ማራቶን የነሀስ ሜዳሊያ ተሸለሚዋ ያለምዘርፍ የኋላው የህንድ ዴልሂ ግማሽ ማራቶንን የቦታውን ሰአት በማሻሻል አሸነፈች። ኢትዮጵያዊቷ አትሌት የአለም ምዘርፍ የኃለው በ64:46 1ኛ በመውጣት ስታሸንፍ፣ አባበል የሻነው በ65:21 3ኛ፣ ፀሀይ ገመቹ በ67:16 5ኛ በመውጣት ውድድሩን አጠናቀዋል።…

ዲያጎ ማራዶና በ60 አመቱ ህይወቱ አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲናዊው አንጋፋ የእግር ኳስ ተጫዋች ዲያጎ ማራዶና በ60 ዓመቱ ህይወቱ ማለፉ ተሰማ። በዓለም ላይ በድንቅ የእግር ኳስ ብቃቱ እና ብዙም ስኬታማ ባልነበረበት አሰልጣኝነት የሚታወቀው ዲያጎ ማራዶና በልብ ህመም ምክንያት ህይወቱ ማለፉን ቢቢሲ ዘግቧል። ማራዶና በድንገተኛ የልብ ህመም በመኖሪያ ቤቱ…