Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ከ9ኛ እስከ 11ኛ ሳምንት የሚደረጉ የሊጉ መርሃ ግብሮች የቀጥታ ስርጭት ሽፋን አይኖራቸውም ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ9ኛ እስከ 11ኛ ሳምንት የሚደረጉ የሊጉ መርሃ ግብሮች የሱፐር ስፖርት የቀጥታ ስርጭት ሽፋን እንደማይኖራቸው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር አስታወቀ፡፡ ማህበሩ እንደገለፀው÷ የ9ኛ ሳምንት መርሃ ግብሮች ረቡዕ ታህሳስ 24 መካሄዳቸውን ሲቀጥሉ የቦታ ለውጥ አልተደረገባቸው፡፡ በመሆኑም ከ9ኛ እስከ 11ኛ ሳምንት ያለው የሊጉ መርሃ ግብሮች በአዳማ ከተማ - አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የሚደረጉ መሆኑን ማህበሩ አስታውቋል፡፡ በተያያዘም የሶስቱ ሳምንታት…
Read More...

ሰር ጂም ራትክሊፍ የማንቼስተር ዩናይትድን 25 በመቶ ድርሻ ገዙ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዛዊው ቢሊየነር ሰር ጂም ራትክሊፍ የማንቼስተር ዩናይትድን 25 በመቶ ድርሻ መግዛታቸው ተገልጿል፡፡ ማንቼስተር ዩናይትድን በ790 ሚሊየን ዩሮ የገዙት የግሌዘር ቤተሰቦች ከ13 ወራት በፊት የክለቡን ድርሻ ለመሸጥ ጨረታ ማውጣታቸው የሚታወስ ነው፡፡ በዚህም እንግሊዛዊው ቢሊየነር የክለቡን 25 በመቶ ድርሻ መግዛታቸው…

በፕሪሚየር ሊጉ ቶተንሃም ድል ሲቀናው ኒውካስትል በሉተን ተሸንፏል

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 13 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት መርሓ ግብር ማምሻውን አራት ጨዋታዎች ተደርገዋል። 12 ሰአት ላይ በተካሄዱ ጨዋታዎች በርንሌይ እና ሉተን ታዎን ያልተጠበቀ ውጤት አስመዝግበዋል። ወደ ክራቨን ኮቴጅ በማምራት ከፉልሃም ጋር የተጫወተው በርንሌይ ጨዋታውን 2 ለ 0 አሸንፏል። ኦዶበርት እና…

ማንቼስተር ዩናይትድ በፕሪሚየር ሊጉ 8ኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዘንድሮው ውድድር ዓመት ስምንተኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል፡፡ በለንደን ስታዲየም ከዌስትሃም ዩናይትድ ጋር የተጫወተው ማንቼስተር ዩናይትድ ጃሬድ ቦዌን እና ሞሃመድ ኩዱስ ባስቆጠሯቸው ጎሎች 2 ለ 0 ተሸንፏል፡፡ የውጤት ቀውስ ውስጥ የሚገኘው የአሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ ቡድን…

ቪክቶር ኦሲሜን በናፖሊ ኮንትራቱን አራዘመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ናይጀሪያዊው አጥቂ ቪክቶር ኦሲሜን በናፖሊ እስከ 2026 የሚያቆየውን ተጨማሪ ኮንትራት ውል ፈርሟል፡፡ በአዲሱ ኮንትራት ሥምምነት የወጣቱ አጥቂ ፈላጊ የሆነ ክለብ 130 ሚሊየን ዩሮ መክፈል ይጠበቅበታል። ኦስሜን በ2022 የስኮዲቶ ሻምፒዮን ከሆነው ናፖሊ ጋር ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ የቻለ ሲሆን 26 ጎሎችን…

የኢትዮጵያ ቡናው አሰልጣኝ ከክለቡ ጋር ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰርቢያዊው የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣን ኒኮላ ካቫዞቪች ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል፡፡ የክለቡ የአካል ብቃት አሰልጣኙ ማርኮ ቭላስቪችም ባስገቡት መልቀቂያ መሰረት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር መለያየታቸውን ክለቡ በሳምንታዊ የሬዲዮ ፕሮግራሙ ላይ አስታውቋል፡፡ ሁለቱ አሰልጣኞች ያለፉትን አምስት ወራት ቡድኑን ለቅድመ ውድድር…

ፊፋ የ2 ነጥብ 79 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የእግርኳስ ማህበር (ፊፋ) ለአባል ሀገራቱ እግር ኳስ ልማት የሚውል የ2 ነጥብ 79 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገ፡፡   በድጋፉ በስድስቱ የአሀጉራት ኮንፌዴሬሽን ውስጥ የሚገኙ 1 ሺህ 600 በላይ ፕሮጀክቶች ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሏል፡፡   የፊፋ ፕሬዚዳንት ጂያን ኢንፋቲኖ÷ ከእግር…