Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ቶተንሀም እና ኤቨርተን አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ23ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ቶተንሀም ከኤቨርተን 2 አቻ ተለያይተዋል፡፡ ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጫዋች ሪቻርልሰን በ4ኛው እና በ41ኛው ደቂቃ የቶተንሀምን ሁለት ጎሎች አስቆጥሯል፡፡ እንዲሁም የኤቨርተንን ጎል ሀሪሰን በ30ኛው እና ብራዝዌት በ94ኛው ደቂቃ ማስቆጠር ችለዋል፡፡ ቶተንሀም በ44 ነጥብ 4ኛ እንዲሁም ኤቨርተን በ19 ነጥብ 17 ደረጃ ላይ ይገኛሉ፡፡ #Ethiopia ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…
Read More...

መቻል ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መቻል ሲዳማ ቡናን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ መቻል ማሸነፉን ተከትሎ የሊጉን መሪነት ተረክቧል፡፡ የመቻልን የማሸነፊያ ግቦች ምንይሉ ወንድሙ እና አበባየሁ ዮሐንስ (በራሱ ላይ) ሲያስቆ ጥሩ ለሲዳማ ቡና ቡልቻ ሹራ አስቆጥሯል። ምሽት 12፡00 ሠዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ አዳማ…

ዛሬ ሁለት የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ቀጥለው ሲካሄዱ ማሊ ከኮትዲቯር እንዲሁም ኬፕ ቨርዴ ከደቡብ አፍሪካ ይገናኛሉ፡፡ ወደ ግማሽ ፍጻሜ ለማለፍ በሚደረገው ፍልሚያ ማሊ ከአስተናጋጇ ኮትዲቯር ምሽት 2፡00 ሠዓት ላይ ጨዋታቸውን እንደሚያደርጉ የወጣው መርሐ-ግብር ያስረዳል፡፡ እንዲሁም ኬፕቨርዴ ከደቡብ አፍሪካ…

ናይጄሪያ ወደ ግማሽ ፍጻሜው አለፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት 2፡00 ሰዓት ላይ በተደረገ የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ናይጄሪያ አንጎላን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈች፡፡ ውጤቱን ተከትሎም ናይጄሪያ ወደ ግማሽ ፍጻሜው ማለፍ ችላለች፡፡ ምሽት 5 ሰዓት ላይ የሚደረገው የዲሞክራቲክ ኮንጎና ጊኒ ጨዋታ ወደ ግማሽ ፍጻሜ የሚያልፈውን ሁለተኛ ሀገር የሚያሳውቅ ይሆናል፡፡…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ መድንን 3 ለ 0 አሸንፏል፡፡ አስራ ሦስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ኢትዮጵያ ቡና ድል ሲቀናው ሀድያ ሆሳዕና ከድሬደዋ ከተማ ያለምንም ግብ በአቻ ውጤት ተለያተዋል፡፡ ለኢትዮጵያ ቡና አንተነህ ተፈራ በ24ኛ፣ በ47ኛ እና…

የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ናይጄሪያ ከአንጎላ እንዲሁም ዲሞክራቲክ ኮንጎ ከጊኒ ይገናኛሉ፡፡ ወደ ግማሽ ፍጻሜ ለማለፍ በሚደረገው ጨዋታ÷ ናይጄሪያ ከአንጎላ የሚያደርጉት ጨዋታ ምሽት 2፡00 ሠዓት ላይ በአቢጃን ፌኪክስ ሆፌት ስታዲየም ይደረጋል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች በታሪክ 10 ጊዜ ተገናኝተው…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስና ወላይታ ድቻ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል፡፡ 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ሀምበሪቾ ዱራሜን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በተመሳሳይ ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተደረገ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3 ለ…