Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የሸገር ደርቢ ጨዋታ ለመጀመሪያ ጊዜ በዱባይ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ለመጀመሪያ ጊዜ በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ዱባይ ከተማ እንደሚካሄድ ክለቦቹ አስታውቀዋል፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ክለቦች በሰጡት መግለጫ ÷በመጪው የካቲት 16 ቀን 2016 ዓ.ም በዱባይ ከተማ ጨዋታቸውን እንደሚያካሂዱ ገልጸዋል፡፡ የሁለቱ ክለቦች የስፖርት ማህበራትም ከየካቲት 14 እስከ 17 ቀን  2016 ዓ.ም ድረስ በሚኖራቸው ቆይታ የገቢ ማስገኛ ፕሮግራሞችን  እንደሚያከናወኑ ተመልክቷል። ውሳኔው ክለቦቹ ዓለም አቀፍ…
Read More...

ሰባስቲያን ሃለር – ካንሰርን ድል ከመንሳት እስከ አፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮንነት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮትዲቯሩ አጥቂ ሰባስቲያን ሃለር ከካንሰር ሕመም በማገገም ሀገሩ የአፍሪካ ዋንጫ ሻምፒዮን እንድትሆን የአንበሳውን ድርሻ ተወጥቷል፡፡ የቀድሞው የአያክስ እና ዌስትሃም አጥቂ ሰባስቲያን ሃለር የጀርመኑን ክለብ ቦርሺያ ዶርትሙንድ ከተቀላቀለ በኋላ በፈረንጆቹ ሐምሌ ወር 2022 የቴስቲኩላር ካንሰር ሕመም አጋጥሞት ነበር፡፡…

አርሰናል ዌስት ሀምን 6 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ24ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ዌስት ሀምን 6 ለ0 አሸንፏል፡፡ ጎሎችንም÷ ሳሊባ፣ ሳካ (2)፣ ማጋሊሽ፣ ትሮሳርድ እና ራይስ አስቆጥረዋል፡፡ ኳስን ተቆጣጥሮ በመጫወት አርሰናል ብልጫ ወስዷል፡፡ የጨዋታውን ውጤት ተከትሎም አርሰናል በ52 ነጥብ 3ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን÷ ከፕሪሚየር ሊጉ መሪ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ14ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወላይታ ድቻ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ 9፡00 ሠዓት ላይ በተካሄደው ጨዋታ÷ የቅዱስ ጊዮርጊስን ጎል ሞሰስ አዶ እንዲሁም የወላይታ ድቻን ግብ ቢኒያም ፍቅሬ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡ 12:00 ሠዓት ላይ የተካሄደው የኢትዮጵያ መድን እና ወልቂጤ…

የሐዋሳ ሐይቅ ግማሽ ማራቶን ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ፖሊዮን ጨርሰን እናጥፋ” በሚል መሪ ሐሳብ የ2016 ሐዋሳ ሐይቅ ግማሽ ማራቶን ውድድር ለ12ኛ ጊዜ ተካሂዷል። በስድስት የውድድር ዘርፎች 150 አትሌቶችን ጨምሮ ከ4 ሺህ በላይ የማኅበረሰብ ክፍሎች በውድድሩ ተሳትፈዋል፡፡ በ21 ኪሎ ሜትር የተካሄደውን የወንዶች ውድድር እንየው ንጋት በግል 1 ሠዓት ከ2 ደቂቃ ከ40…

የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ ዛሬ ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮትዲቯር አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ በዛሬው ዕለት ይጠናቀቃል፡፡ በማጠቃለያ መርሐ-ግብሩም ናይጄሪያ ከኮትዲቯር ለፍጻሜ የሚያደርጉት ጨዋታ አጓጊ ሆኗል፡፡ ጨዋታው ምሽት 5፡00 ሠዓት ላይ 60 ሺህ ተመላክቾችን የማስተናገድ አቅም ባለው ኦሊሳን ኦታራ ስታዲየም ይደረጋል። ከፍጻሜው ጨዋታ…

የፕሪሚየር ሊጉ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ዛሬ የተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቅቀዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት አዳማ ከተማ ከፋሲል ከነማ ያደረጉት ጨዋታ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡ የፋሲል ከነማን ብቸኛ ግብ ጌታነህ ከበደ ሲያስቆጥር÷ሲቦና ዓሊ ደግሞ ለአዳማ ከተማ አስቆጥሯል፡፡ ምሽት…