Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የኦሎምፒክ ችቦ የማብራት ንቅናቄ በሰመራ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ) የኦሎምፒክ ችቦ የማብራት ንቅናቄ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ተካሄደ።   በመጪው ሀምሌ ወር የሚካሄደውን የፓሪስ ኦሎምፒክ ምክንያት በማድረግ ሀገራዊ የኦሎምፒክ ችቦ ማብራት ንቅናቄ መጀመሩ ይታወቃል።   መቀሌን መነሻ በማድረግ የተጀመረው ሀገራዊ ንቅናቄ በአፋር ክልል በሰመራ ከተማ በሲምፖዚየምና በተለያዩ የስፓርት ውድድሮች ሲካሄድ ቆይቶ ዛሬ ተጠናቋል።   በዚሁ የፍጻሜ የንቅናቄ ስነ- ስርአት ላይ አትሌት ኮማንደር ብርሃኔ አደሬ፣ የኢትዮጵያ…
Read More...

6ኛው የአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ውድድር በመጪው እሑድ መካሄድ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ውድድር በመጪው እሑድ በቱኒዚያ ሃማማት መካሄድ ይጀምራል፡፡ ውድድሩ ለአራት ዓመታት ተቋርጦ የቆየ ሲሆን÷ ለስድተኛ ጊዜ በቱኒዚያ ሃማማት ከተማ ከፈረንጆቹ የካቲት 25 ቀን ጀምሮ እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ በሻምፒዮናው ኢትዮጵያ በ14 ሴት እና በ14 ወንድ በአጠቃላይ በ28 አትሌቶች…

 ኢትዮጵያ ሁለት የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ውድድሮችን እንድታስተናግድ ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሁለት የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ውድድሮችን እንድታስተናግድ በምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ እግር ኳስ ማህበር ተመርጣለች፡፡ የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ እግር ኳስ ማህበራት ምክር ቤት ዛሬ በኬኒያ ባደረገው ጉባኤ ነው ኢትዮጵያ ውድድሮችን እንድታስተናግድ መመረጧን ያስታወቀው፡፡ በዚህም መሰረት…

የ2ኛ ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብርና የውድድር ሜዳዎች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁለተኛ ዙር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር መርሐ-ግብርና የመጫዎቻ ሜዳዎች ይፋ ተደርገዋል፡፡ የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛው ዙር ውድድር በድሬደዋ ስታዲየም የካቲት 21 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚጀምር መገለፁ ይታወቃል። በዚሁ መሠረት ከ16ኛ እስከ 22ኛ ሳምንት ያሉ ጨዋታዎች በድሬዳዋ ስታዲየም እና…

ቶማስ ቱኸል በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ከሙኒክ ጋር ይለያያሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀርመናዊው አሰልጣኝ ቶማስ ቱኸል በውድድር ዓመቱ መጨረሻ ከባየርን ሙኒክ ጋር እንዲለያዩ መወሰኑን ክለቡ አስታወቀ፡፡ አሰልጣኙ አንድ ዓመት የኮንትራት ጊዜ ቢኖራቸውም የክለቡ አመራሮች በክለቡ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ከመከሩ በኋላ የውድድር ዓመቱ ሲጠናቀቅ እንዲለቁ ወስነዋል፡፡ ውሳኔው የተላለፈውም ባየርንሙኒክ ከ12 ዓመታት…

ምባፔ በክረምት የዝውውር መስኮት ማድሪድን ለመቀላቀል ተስማማ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓሪሴንት ዥርሜይ አጥቂ ኪሊያን ምባፔ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ሪያል ማድሪድን ለመቀላቀል ተስማምቷል፡፡ የ25 ዓመቱ ፈረንሳዊ ምባፔ÷ ሪያል ማድሪድ እና ፒ ኤስ ጂ በሻምፒዮንስ ሊጉ የማይገኛኙ ከሆነ በቅርቡ ለማድሪድ የኮንትራት ፊርማውን እንደሚያስቀምጥ ይጠበቃል፡፡ ከፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ጋር የዓለም ዋንጫን…

አቡበከር ናስር ካጋጠመው ጉዳት አገግሞ ወደ ሜዳ እንዲመለስ ድጋፋችን ያስፈልገዋል – አሰልጣኝ ሩላኒ ሞክዌና

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አቡበከር ናስር ካጋጠመው ጉዳት አገግሞ ወደ ሜዳ እንዲመለስ ድጋፋችን ያስፈልገዋል ሲሉ የማሜሎዲ ሰንዳውንስ አሰልጣኝ ሩላኒ ሞክዌና ገለፁ፡፡ አሰልጣኙ የአጥቂ መስመር ተጫዋቹን አቡበከርን አስመልከተው በሰጡት አስተያየት÷ አቡበከር ከኦርላንዶ ፓይሬትስ ጋር በነበረው ጨዋታ ያጋጠመው ጉዳት ከባድ መሆኑን አንስተዋል።…