Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ጆሴ ሞሪንሆን አሰናበተ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእንግሊዙ ማንቸስተር ዩናይትድ የእግር ኳስ ክለብ አሰልጣኝ ጆሴ ሞሪንሆን ማሰናበቱ ተነግሯል። በዚህም መሰረት አሰልጣኝ ጆሴ ሞሪንሆ ከሁለት ዓመት ተኩል የማንችስተር ዩናይትድ ቤት ቆይታ በኋላ ከክለቡ ጋር ተለያይተዋል። ማንቸስተር ዩናይትድ የእግር ኳስ ክለብ ባወጣው መግለጫ፥ አሰልጣኝ ጆሴ ሞሪንሆ በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት በቆዩበት ወቅት ለሰሩት ስራ በማስመስገን፤ በቀጣይም ስኬትን ተመኝቶላቸዋል። ጆሴ ሞሪኒሆን የሚተካ አሰልጣኝ እስኪቀጠር ድረስ ክለቡን በአደራ ተቀብሎ የሚያሰለጥን…
Read More...

የዩሮፓ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ድልድል

32 ቡድኖችን እርስ በርስ የሚያገናኘው የዩሮፓ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ዛሬ ወጥቷል። በጥሎ ማለፉ ሴልቲክ ከቫሌንሲያ፣ ላዚዮ ከሲቪያ እንዲሁም ስፖርቲንግ ሊዝበን ከቪያሪያል የሚያደርጉት ጨዋታ የተሻለ ግምት አግኝተዋል። ቪክቶሪያ ፕሌዘን ከ ዳይናሞ ዛግሬቭ ክለብ ብሩዥ ከ ሬድቡል ሳልስበርግ ኤፍ ሲ ዙሪክ ከ ናፖሊ ማልሞ ከ ቼልሲ ሻክታር ዶኔስክ ከ…

በቻምፒየንስ ሊጉ ሊቨርፑል ከባየርን ሙኒክ እንዲሁም ማንቼስተር ዩናይትድ ከፒ ኤስ ጂ ተገናኝተዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 8 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ድልድል ዛሬ ይፋ ሆነዋል። በዚህም የእንግሊዙ ማንቼስተር ሲቲ ወደ ጀርመን አቅንቶ ከሻልከ 04 ሲጫወት፥ የስፔኑ ባርሴሎና ደግሞ ወደ ፈረንሳይ በማምራት ከሊዮን ይገናኛል። በሌላ በኩል የባቫሪያኑ ባየርን ሙኒክ ከየርገን ክሎፑ ሊቨርፑል ጋር ይጫወታል፤ በአንጻሩ የሃገሩ…

የአርሰናል ያለመሸነፍ ጉዞ በሳውዝአምፕተን ተገታ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) በአንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ አስደናቂ የውድድር ዓመት እያሳለፈ የሚገኘው አርሰናል 3 ለ 2 በሆነ ውጤት በመሸነፍ  ያለመሸነፍ ጉዞው ተገቷል። የመድፈኞቹ የ22 ጨዋታዎች ያለመሸነፍ ጉዞ በሳውዝአምፕተን  ዛሬ በተካሄደ ጨዋታ  ሊያበቃ ግድ ብሏል። የዩና ኢምሬ ከአርሰናልን ጋር የነበራቸው ያለመሸነፍ ጉዞ በአዲሱ የሳውዝአምፕተን…

በፕሪምየር ሊጉ ባህር ዳር ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በክልል ከተሞች ተካሄደዋል። ባህርዳር አለም አቀፍ ስታድየም ላይ ኢትዮጵያ ቡናን ያስተናገደው ባህር ዳር ከተማ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ባህር ዳርን አሸናፊ ያደረገችውን ግብ ከእረፍት በኋላ ጃኮ አረፋት  በ57ኛው  ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል።…

በፕሪምየር ሊጉ ወልዋሎ እና ድሬደዋ አቻ ተለያይተዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 6፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው እለት መካሄድ ጀምረዋል። በፕሪምየር ሊጉ 6ኛ ሳምንት ጨዋታ በዛሬው እለት አንድ ጨዋታ የተደረገ ሲሆን፥ ይህም ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ እና ድሬ ደዋ ከተማን ያገናኘ ነው። ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ እና ድሬ ደዋ ከተማን ያገናኘው ጨዋታም ያለ ምንም ጎል 0ለ0…

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ አንደኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር 2 ለባዶ በሆነ ልዩነት ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 5፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ አንደኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር 2 ለባዶ በሆነ ልዩነት በግብጹ አል አህሊ ተሸነፈ። በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ አንደኛ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ አሌክሳንድሪያ ላይ አል አህሊ ጅማ አባ ጅፋርን አስተናግዶ 2ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የመልሱ ጨዋታ በቀጣዩ ሳምንት አዲስ አበባ ላይ…

የውጤት ሰንጠረዥ

ቡድኖችLabel 2Label 3Label 4Label 5
የኢትዮጵያ ቡና0000
ቅዱስ ጊዮርጊስ0000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000
00000

ቪዲዮ

ስፖርት
By Fana Television
1 / 41
 1. 1 የአደይ አበባ ስታዲየም የመጀመሪው ምዕራፍ ግንባታ የአደይ አበባ ስታዲየም የመጀመሪው ምዕራፍ ግንባታ 04:17
 2. 2 የስፖርት ዘርፉ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ስር ገብቷል የስፖርት ዘርፉ በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ስር ገብቷል 03:11
 3. 3 የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ 03:13
 4. 4 የ2010 የሊግ ኮከቦች ዛሬ ሽልማታቸውን ተቀብለዋል የ2010 የሊግ ኮከቦች ዛሬ ሽልማታቸውን ተቀብለዋል 03:29
 5. 5 በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያና ኬንያ ነገ 10፡00 ሰዓት ላይ በባህርዳር ስታዲየም ይገናኛሉ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ኢትዮጵያና ኬንያ ነገ 10፡00 ሰዓት ላይ በባህርዳር ስታዲየም ይገናኛሉ 02:37
 6. 6 የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ መግለጫ ሰጥተዋል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ መግለጫ ሰጥተዋል 04:21
 7. 7 የአዳነ ግርማ ቆይታ በቅዱስ ጊዮርጊስ የአዳነ ግርማ ቆይታ በቅዱስ ጊዮርጊስ 04:48
 8. 8 የነሃሴ 8 የሀገር ውስጥ የስፖርት ዜናዎች የነሃሴ 8 የሀገር ውስጥ የስፖርት ዜናዎች 06:59
 9. 9 በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፕዮና ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ቡድን ሽኝት ተደረገለት በአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፕዮና ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ቡድን ሽኝት ተደረገለት 03:12
 10. 10 ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን በአሰልጣኝነት ተረከቡ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን በአሰልጣኝነት ተረከቡ 03:00
 11. 11 በሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ኢትዮጵያ ሩዋንዳን 3 ለ 0 ረታለች በሴቶች የሴካፋ ዋንጫ ኢትዮጵያ ሩዋንዳን 3 ለ 0 ረታለች 03:23
 12. 12 የጅማ አባጅፋር አሰልጣኝና ተጫዋቾች የፕሪምየር ሊጉ ሻምፕዮን ከሆኑ በኃላ የሰጡት አስተያየት የጅማ አባጅፋር አሰልጣኝና ተጫዋቾች የፕሪምየር ሊጉ ሻምፕዮን ከሆኑ በኃላ የሰጡት አስተያየት 02:34
 13. 13 የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ከፕሪምየር ሊጉ መጠናቀቅ በኃላ የሰጡት አስተያየት የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ከፕሪምየር ሊጉ መጠናቀቅ በኃላ የሰጡት አስተያየት 03:25
 14. 14 የ1990ዎቹ የአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር ፍጹም ቅጣት ምት የ1990ዎቹ የአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር ፍጹም ቅጣት ምት 01:06
 15. 15 የዓለም ዋንጫን ከእኛ ጋር ሰኔ 20፣2010 የዓለም ዋንጫን ከእኛ ጋር ሰኔ 20፣2010 44:16
 16. 16 የኳስ ፊደሉ የእግር ኳስ ትዝታዎች የኳስ ፊደሉ የእግር ኳስ ትዝታዎች 05:11
 17. 17 ፕራይቬታይዜሽንና ጥንቃቄው ፕራይቬታይዜሽንና ጥንቃቄው 06:29
 18. 18 አለም ዋንጫን ከፋና ቴሌቪዥን ጋር አለም ዋንጫን ከፋና ቴሌቪዥን ጋር 44:01
 19. 19 ስፖርት በፋና 90 ግንቦት 30 ስፖርት በፋና 90 ግንቦት 30 19:14
 20. 20 25ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታ 25ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ጨዋታ 02:53
 21. 21 በደደቢት አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ድንገተኛ ህልፈት ያተኮረው የማክሰኞ ግንቦት 28 የፋና የስፖርት ዜናዎች በደደቢት አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ ድንገተኛ ህልፈት ያተኮረው የማክሰኞ ግንቦት 28 የፋና የስፖርት ዜናዎች 08:17
 22. 22 የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ምርጫ በሰኞ ግንቦት 27 የፋና 90 ስፖርት ዝግጅት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ምርጫ በሰኞ ግንቦት 27 የፋና 90 ስፖርት ዝግጅት 19:08
 23. 23 በስፖርታዊ ጨዋነትና እየተከሰቱ ባሉ ችግሮች ዙሪያ የተደረገ ውይይት በስፖርታዊ ጨዋነትና እየተከሰቱ ባሉ ችግሮች ዙሪያ የተደረገ ውይይት 03:37
 24. 24 የባህር ዳር ስታዲየም በሚድሮክ ኢትዮጵያና በክልሉ መንግስት ጊዜያዊ ርክክብ ሊደረግበት ነው የባህር ዳር ስታዲየም በሚድሮክ ኢትዮጵያና በክልሉ መንግስት ጊዜያዊ ርክክብ ሊደረግበት ነው 03:26
 25. 25 በአዲስ አበባና ወልዲያ የተደበደቡት ዳኞች አስተያየት በአዲስ አበባና ወልዲያ የተደበደቡት ዳኞች አስተያየት 05:22
 26. 26 የከፋ ስነ ምግባር መጓደል የታየበት የመከላከያና ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ ጨዋታ የከፋ ስነ ምግባር መጓደል የታየበት የመከላከያና ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ ጨዋታ 04:42
 27. 27 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 22 ሳምንት ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 22 ሳምንት ጨዋታዎች 05:35
 28. 28 የጊዮርጊስና የኢትዮጵያ ቡና የተመረጡ እንቅስቃሴዎች የጊዮርጊስና የኢትዮጵያ ቡና የተመረጡ እንቅስቃሴዎች 03:54
 29. 29 የኢትዮጵያ ቡና እና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ የተመረጡ የጨዋታ እንቅስቃሴዎች የኢትዮጵያ ቡና እና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ የተመረጡ የጨዋታ እንቅስቃሴዎች 00:38
 30. 30 ስፖርት ዞን ከሮናልዲኒሆ ጉቾ ጋር ያደረገው ቆይታ ስፖርት ዞን ከሮናልዲኒሆ ጉቾ ጋር ያደረገው ቆይታ 03:02
 31. 31 ሮናልዲኒሆ ጉቾ በአዲስ አበባ ስታድየም ሮናልዲኒሆ ጉቾ በአዲስ አበባ ስታድየም 01:40
 32. 32 የጦና ንቦቹ ታሪክ ምን ይመስላል? የጦና ንቦቹ ታሪክ ምን ይመስላል? 33:14
 33. 33 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ጨዋታዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሳምንቱ ጨዋታዎች 09:06
 34. 34 ሰርከስ በሰርከስ ጥበበኞች እንዴት ይገለፃል? ሰርከስ በሰርከስ ጥበበኞች እንዴት ይገለፃል? 11:54
 35. 35 የወላይታ ዲቻው አሰልጣኝ የካይሮ ቁስል ምን ይሁን? የወላይታ ዲቻው አሰልጣኝ የካይሮ ቁስል ምን ይሁን? 04:05
 36. 36 ስፖርት ወጪን ለመቀነስ ስፖርት ወጪን ለመቀነስ 04:16
 37. 37 ዶክተር አሸብር ወልደጊዮርጊስ በእግር ኳስ ፌዴሬሽን ምርጫ የተሻልኩ እጩ እኔ ነኝ እያሉ ዶክተር አሸብር ወልደጊዮርጊስ በእግር ኳስ ፌዴሬሽን ምርጫ የተሻልኩ እጩ እኔ ነኝ እያሉ 03:35
 38. 38 አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ፌስ ቡክ ላይ የደረሰበት ከህግ አንፃር አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ፌስ ቡክ ላይ የደረሰበት ከህግ አንፃር 05:10
 39. 39 የአበባው ቡጣቆ ምርጥ ጎሎች- በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ጅማ አባጅፋር ጨዋታ የአበባው ቡጣቆ ምርጥ ጎሎች- በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ጅማ አባጅፋር ጨዋታ 01:29
 40. 40 ETHIOPIA: የብሄራዊ ስታዲየም ግንባታ ከምን ደረሰ? #fanatv #fanatelevision ETHIOPIA: የብሄራዊ ስታዲየም ግንባታ ከምን ደረሰ? #fanatv #fanatelevision 03:12
 41. 41 ETHIOPIA: የባርሴሎናዋ ጋዜጠኛ አትሌት ደራርቱን ያስለቀሰችበት ምክንያት ምን ይሁን? ETHIOPIA: የባርሴሎናዋ ጋዜጠኛ አትሌት ደራርቱን ያስለቀሰችበት ምክንያት ምን ይሁን? 05:08

- Advertisement -