ዓለምአቀፋዊ ዜናዎች (4718)

አዲስ አበባ ፣ ጥር 11 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ በሰሜናዊ ሶሪያ በሚንቀሳቀሱት የሶሪያ የኩርድ ታጣቂዎች ላይ መጠነ ሰፊ እርምጃ መውሰድ ጀምራለች።

አዲስ አበባ ፣ ጥር 11 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) ዚምባቡዌ በመጭው ክረምት ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንደምታካሂድ የሃገሪቱ ፕሬዚዳንት አስታወቁ።

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህንድ የተሳካ አህጉር አቋራጭ የባለስቲክ ሚሳኤል የማስወንጨፍ ሙከራ ማካሄዷን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኳታር እና የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) የደህንነት ስምምነት ተፈራረሙ።