የሀገር ውስጥ ዜናዎች (9987)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2006(ኤፍ.ቢ.ሲ.) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ቴድሮስ አድሃም ከአዲሱ የግብፅ ፕሬዚዳንት አብዱል ፋታህ ኤል ሲሲ ጋር በካይሮ ተወያዩ።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2 2006(ኤፍ...) በግብፅ  በቅርቡ በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ  ምርጫ አሸንፈው  ትናንት  ቃለ መሃላ  የፈፀሙት አዲሱ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት አብዱል ፋታህ ኤል ሲሲ በህዳሴ ግድብ ምክንያት ለአገራቸው  እህት ካሏት ኢትዮጵያ  ጋር ልዩነቱ ሰፍቶ እንድንለያይ አልፈቅድም አሉ።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2006(ኤፍ.ቢ.ሲ.) የገንዘብናኢኮኖሚልማትሚኒስትሩ አቶ ሱፊያን አህመድ የ2007 አመታዊ የፌደራል መንግስት ረቂቅ በጀትን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤቱ አቅርበዋል።

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2006 (ፍ.ቢ.ሲ.) በኦሮሚያ ክልል በሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ በያዝነው ግንቦት ወር በቴሌቪዥን የእግር ኳስ ጨዋታ  ይከታተሉ በነበሩ ተማሪዎች ላይ የእጅ ቦንብ ወርውረው በሰው ህይወትና አካል ላይ ጉዳት ያደረሱ አራት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የፀረ -ሽብር ግብረ ሃይል አስታወቀ፡፡