የሀገር ውስጥ ዜናዎች (9824)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2006 (ፍ.ቢ.ሲ.) በኦሮሚያ ክልል በሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ በያዝነው ግንቦት ወር በቴሌቪዥን የእግር ኳስ ጨዋታ  ይከታተሉ በነበሩ ተማሪዎች ላይ የእጅ ቦንብ ወርውረው በሰው ህይወትና አካል ላይ ጉዳት ያደረሱ አራት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የፀረ -ሽብር ግብረ ሃይል አስታወቀ፡፡

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የኢፌዴሪ  የውጭ  ጉዳይ ሚኒስቴር  በአዲሱ የግብፅ ተመራጭ ፕሬዝዳንት አብድልፈታህ ኤል ሲ ሲ በዓለ ሲመት ላይ እንደሚሳተፍ ተገለፀ።

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2006(ኤፍ.ቢ.ሲ.) የደቡብ   ሱዳን  ግጨትን  ለማስቆም የተደረሰውን የተኩስ አቁም ስምምነት አፈፃፀም ለመከታተልና  በአገሪቱ የሚገኙ ዋና  ዋና  መሰረተ ልማቶችን ለመጠበቅ የሚሰማራውን የምስራቅ አፍሪካ  የልማት በይነ መንግስታት/ኢጋድ/ ጦርን ኢትዮጵያ  ልትመራ  ነው።

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የአሜሪካው የአበባ እርሻ ኬኬአር ከኢትዮጵያው አፍሪ ፍሎራ ጋር የ200 ሚሊዮን ዶላር ስምምነት ተፈራረመ፡፡