የሀገር ውስጥ ዜናዎች (9988)

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 1፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.)  ጠ/ሚ ሀይለማርያም ደሳለኝ ከግብፁ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢብራሂም ማህላብ ጋር በአፍሪካ አሜሪካ የጋራ የመሪዎች ጉባኤ ለመካፈል ዋሽንግተን ዲሲ በነበሩበት ወቅት ነው ምክክር ያደረጉት።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 1፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) በአምስት ክልሎችና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የመሬት አስተዳደር ስርዓት ሊዘረጋ ነው ።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 1፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ከአዲስ አበባ - በወልዲያ - መቀሌ በሚወስደው መንገድ ላይ የሚገኘው የጃራ ሚሌ ወንዝ ድልድይ ተሰበረ ።

ዋሽንግተን ዲ.ሲ.፣ ነሃሴ 1፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የአፍሪካ አሜሪካ የመሪዎች ጉባዔ ትናት ማምሻውን ተጠናቀቀ።