የሀገር ውስጥ ዜናዎች (9819)

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 6፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ሁለተኛው ዙር ሀገር አቀፍ የመልካም ልማታዊ አስተዳደር የንቅናቄ መድረክ ከነገ በስቲያ ይካሄዳል።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችንና የታዳጊ መካከለኛ ተቋማትን የማሽን አቅርቦት ችግር ይፈታል የተባለለት የማሽን የብድር አገልግሎት ወይንም ፤ የካፒታል ሊዝ ፋይናንሲንግ ፤ በቀጣዩ አመት ይጀምራል ።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 15ኛ የወንጀል ችሎት ከአራጣ ጋር በተያያዘ በእነ አቶ መላኩ ፈንታ ላይ በተመሰረተው ክስ የአቃቤ ህግን ምስክር መስማት ጀመረ።

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 5፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  ከአዲስ አበባ ወደ ወልዲያና መቀሌ በሚወስደው መንገድ የጃራ ሚሌ ወንዝ ድልድይ ጉዳት በመድረሱ ለትራፊክ ዝግ ሆኖ የነበረው መንገድ በአሁኑ ወቅት ለትራፊክ ክፍት መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡