የሀገር ውስጥ ዜናዎች (9983)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሁለት ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ ካፒታል ያላቸው የሕንድ ኩባንያዎች ኢትዮጵያ ውስጥ በኢንቨስትመንት መስክ ለመሰማራት በዝግጅት ላይ መሆናቸውን በኢትዮጵያ የሕንድ አምባሳደር ገለጹ።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያና ኡራጓይ በተለያዩ መስኮች ያላቸውን ግንኙነት የሚያጠናክር የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ 2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሞሮቾ- ዲምቱ-ቢተና እና የአዳባ አንገቱ የመንገድ ፕሮጀክቶች ሊገነቡ ነው።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለታላቁ የህዳሴ ግድብ የ8100 የሞባይል መልዕክት ጨዋታ የሽልማት ስነ ስርዓት ማስረከቢያ መርሃ ግብር ዛሬ ተካሄደ።