የሀገር ውስጥ ዜናዎች (10472)

አዲስ አበባ፣ ታህሳሰ 11፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሐረር ከተማ የመስህብ ስፍራዎችን የማልማትና ማስተዋወቅ ስራ ተጠናክሮ በመቀጠሉ ዘንድሮ የጎብኝዎች ቁጥር ከ27 በመቶ በላይ እድገት ማሳየቱን የክልሉ ባህል፣ ቱሪዝምና ቅርስ ቢሮ አስታወቀ፡፡

አዲስ አበባ፣ ታህሳሰ 11፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመጪው ሃገራዊ ምርጫ የነቃ ተሳትፎ እንደሚያደርግ አዲስ ትውልድ ፓርቲ (አትፕ) አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ ታህሳሰ 11፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን በግብጽ ያካሄደው የስራ ጉብኝት የተሳካ እንደነበር የቡድኑ መሪ አቶ አባዱላ ገመዳ ገለጹ።

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መኢአድና አንድነት ያቀረቡትን የመወዳደሪያ ምልክት ለማጽደቅ ያለባቸውን የአመራር አለመግባባት ችግር ፈተው በአንድ ሳምንት ውስጥ እንዲያሳውቁ የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አሳሰበ፡፡