የሀገር ውስጥ ዜናዎች (8739)

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዘመን መለወጫ በዓል ዋዜማም ሆነ በእለቱ ምንም አይነት የእሳትና ድንገተኛ አደጋ አለማጋጠሙን የአዲስ አበባ እሳትና ድንገተኛ አደጋ መከላከልና መቆጣጠር ባለስልጣን አስታወቀ ።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዘመን መለወጫ በዓል ዛሬ በመላው ኢትዮጵያ ተከብሮ ውሏል።

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) አዲሱ አመት የመጀመሪያው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ማብቂያና የሁለተኛው ዘመን እቅድ ለመጀመር ከፍተኛ ዝግጅት የተደረገበት አመት ነው አሉ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ።

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) አዲሱ አመት የተጀመሩ የልማት ስራዎች የሚፋጠኑበት እንዲሆን መላው ህዝብ በአዲስ መንፈስ መነሳት ይጠበቅበታል አሉ የሃይማኖት መሪዎች።
የሀይማኖት መሪዎቹ ይህን ያሉት የ2007 አዲስ አመት የሰላምና የጤና እንዲሆን የመልካም ምኞት መግለጫ መልእክታቸውን ባስተላለፉበት ወቅት ነው።