የሀገር ውስጥ ዜናዎች (9563)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያና በበኢትዮጵያ ሶማሌ አዋሳኝ አካባቢዎች ተከስቶ በነበረው ችግር ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ዜጎችን በዘላቂነት የማቋቋም ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አስታወቁ።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) 25ኛ ዓመት የምስረታ ዛሬ በአዲስ አበባ በኦሮሞ ባህል ማዕከል ተከብሯል።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) ድርጅታዊ ኮንፍረንስ በሀዋሳ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 10ኛው የሰንደቅ አላማ በዓል በነገው እለት ይከበራል።