የሀገር ውስጥ ዜናዎች (9563)

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አርሶ አደሩን የግብርና መድህን ዋስትና ተጠቃሚ ለማድረግ የተያዘው እቅድ በፍጥነት ሊተገበር ይገባል ተብሏል።

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አንድነት እና መኢኣድ በወስጣቸው የተፈጠረውን ክፍፍል የሚፈቱበት ተጨማሪ የሁለት ሳምንት ጊዜ ሰጠ።

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከየካቲት እስከ ሚያዝያ ባሉት ሶሰት ወራት ውስጥ ግንባታቸው ከ80 እስከ 96 በመቶ የደረሱ የ73 ሺህ የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ ለእድለኞች ይወጣል ተባለ።

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሃይማኖት እና የበጎ አድራጎት ተቋማት ከሰራተኞቻቸው ጋር ስለሚኖራቸው ግንኙነት የሚወስነውን ረቂቅ ደንብ የሚንስትሮች ምክር ቤት አጸደቀ።