የሀገር ውስጥ ዜናዎች (9985)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከ167 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ 65 ትምህርት ቤቶች በስኩል ኔት የመረጃ መረብ ተገናኙ።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያና የቻይናን ሁለንተናዊ ግንኙነት ለማሳደግ እሰራለሁ አሉ አዲስ የተሾሙት በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ላ ይፋን።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በየመን ሰንዓ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ ለትናንት አጥቢያ ጥቃት እንደተፈጸመበት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠበት አራተኛ አመት በሲርባባ በደማቅ ስነ ስርአት ተከበረ።