የሀገር ውስጥ ዜናዎች (8504)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የበለስ አንድ እና ሁለት የስኳር ፋብሪካዎች ግንባታ ከግማሽ በላይ በመጠናቀቁ በያዝነው አመት ስኳር ማምረት ይጀምራሉ ተባለ።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀሰተኛ ቼክ የምስክር ወረቀቶችን በመጠቀም ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ ከባንክ ያወጣችው ኬኒያዊ በ8 ዓመት ፅኑ እስራትና በ10 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ ተቀጣች።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጃፓኑ አየር መንገድ ኤ ኤን ኤ ጋር የጋራ መዳረሻ መስመር ለመጠቀም ተስማማ።

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሱዳን ዳርፉር በሰላም ማስከበር ተልእኮ ላይ በነበሩ ሶስት የኢትዮጵያ ወታደሮች በታጠቃዊች የተገደሉበትን ድርጊት አወገዘ።