የሀገር ውስጥ ዜናዎች (5205)

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 28፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ ከተለያዩ አገራት ጋር ያላትን የንግድ ግንኙነት ለማሳደግ ያከናወነቻቸው ተግባራት ውጤታማ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 28፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግልገል ጊቤ ሶስት የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጫ ግድብ 800 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ሀይል ማምረት ጀመረ።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 28፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀገር አቀፍ የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ በዛሬው እለት በይፋ ተጀምሯል።

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 28 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአዲስ አበባ ቀላል ባቡሮች የሚውል የመለዋወጫ እቃ ግዥ ተፈጽሞ መለዋወጫዎቹ ሀገር ውስጥ መግባታቸውን የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አስታወቀ።