የሀገር ውስጥ ዜናዎች (4967)

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአምስተኛው አገር አቀፍ የአይሲቲ የፈጠራ ውድደር አሸናፊዎች ነገ ሽልማት ይበረከትላቸዋል።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰላማዊ እና ህጋዊ በሆነ መንገድ ጥያቄ ማቅረብ ሲገባ ለሰው ህይወት እና ንብረት መጥፋት የሆነ ሁከት ውስጥ መሳተፍ አግባብ አለመሆኑን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አስተያየታቸውን የሰጡ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 2 ሺህ 160 ሜጋ ዋት የኤሌትሪክ ሀይል የማመንጨት አቅም ያለው የኮይሻ የኤሌትሪክ ሀይል ፕሮጀክት በቀጣይ ዓመት ግንባታው ሊጀመር ነው።

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መላው ህዝብ ለሰላም ቅድሚያ ሰጥቶ ለሀገሪቱ እድገት እና ብልግና በጋራ ሊረባረብ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ እና የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አሳሰቡ።