የሀገር ውስጥ ዜናዎች (7533)

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ።

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አርቲስት ሀይሉ ዲሳሳ ትናንት ምሽት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በከተራና በጥምቀት በዓል አከባበር ላይ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይኖር ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ።

አዲስ አበባ ፣ ጥር 9 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በፈረንጆቹ 2017 ለሰብዓዊ እርዳታ በሚያስፈልገው ገንዘብ ዙሪያ ከአለም አቀፍ ለጋሽ ተቋማት እና ሀገራት ጋር ዛሬ ተወያይቷል።