የሀገር ውስጥ ዜናዎች (8696)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሻሸመኔ ከተማ በሕገወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 120 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ በቁጥጥር መዋሉን የከተማዋ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ለ1 ሺህ 421 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ''ፊቼ ጨምበላላ'' በዓል በሃዋሳ ከተማ ጉዱማሌ አደባባይ በድምቀት ተከብሯል።

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17 አመታት የተካሄደው የትግል መስዋዕትነት በኢትዮጵያ ብዝሃነት ተከብሮ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት እንዲተከል ማድረጉን የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባሳደር አዲስአለም ባሌማ ተናገሩ።