የሀገር ውስጥ ዜናዎች (10638)

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ለአፍሪካ ልማት አዲስ አጋርነት /ኔፓድ/ የአፍሪካን የንግድ እንቅስቃሴዎችን መምራት የሚያስችል ጽህፈት ቤት በአዲስ አበባ ሊከፍት ነው።

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የአፍሪካን የሃይል አቅርቦት ችግር ለማቃለል የግል ባለሃብቶች ተሳትፎ ማደግ አለበት አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ።

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ኢትዮጵያ ሶስተኛውን የአፍሪካ ሆቴል ኢንቨስትመንት ፎረም ልታስተናግድ ነው።

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የአምስት አዳዲስ አየር ማረፊያዎች ግንባታ በቅርብ ለመጀመር ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡