የሀገር ውስጥ ዜናዎች (10473)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2006(ኤፍ.ቢ.ሲ.) መንግስትበዩኒቨርስቲዎች ውስጥ ለሚካሄዱ ችግር ፈቺ ጥናትና ምርምሮች የሰጠውን ከፍተኛ ትኩረት አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የትምህርት ሚኒስትሩ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2006(ኤፍ.ቢ.ሲ.) ከ1.6 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የዳሽን-አብደራፊቅ-ማይካይራ የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ተጀመረ።

አዲስአበባ፣ሰኔ 9፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የካይዘን ፍልስፍናን ተግባራዊ ባደረጉ ሶሰት ነባር የስኳር ፋብሪካዎች ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ወጪን ማዳን መቻሉ ተነገረ።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ስፔኗ ማድሪድ በሳምንት 3 ቀናት በረራ ለመጀመር ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀ።