የሀገር ውስጥ ዜናዎች (10199)

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ኢትዮጵያ በአርሶ አደሩ ማሳ ላይ ያሳየችውን የምርት ውጤታማነት ወደ ሰፋፊ እርሻዎች ማስፋት እንዳለባት ተጠቆመ።

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 14 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የፌዴራሉ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት 5ኛ ችሎት ታህሳስ 10 ቀን 2006 ዓ.ም የተካሄደው ዘጠነኛው የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔዎች ሊሻሩ ይገባል በማለት ፍርድ ሰጠ ።

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) ኢትዮጵያና ቻይና  በአዲስ አበባ  የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ዞን ሊያቋቁሙ ነው።

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2006 (ኤፍ.ቢ.ሲ.) የፍየልና በግ ሌጦ እና የጥጥ አቅርቦት አናሳ መሆን በኢንዱስትሪው ዘርፍ በሚገኘው የውጭ ምንዛሬ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ማሳደሩን የኢንዱስትሪ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ አስታወቀ።