የሀገር ውስጥ ዜናዎች (9988)

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አዲስ የቀረቡ የክልሉን ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የክልሉን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሹመት መርምሮ አጸደቀ።

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 9 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በወልዲያና ጅማ ዩኒቨርሲቲዎች ለጥቂት ቀናት ተቋርጦ የነበረው የመማር ማስተማር ሂደት ተጀምሯል።

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ሱዳን የሰላም ስምምነት ትግበራ ከፍተኛ ባለድርሻ አካላት ጉባዔ ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀምሯል።

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በተለያዩ አካባቢዎች ባጋጠሙ ግጭቶች ሳቢያ በዜጎች ላይ በደረሰው የሞት አደጋ የተሰማቸውን መሪር ሀዘን ገለጹ።