ዜናዎች

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 29 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) ህገወጥ ድርጊቶችን ለመግታት መንግስት ህግን ለማስከበር እንደሚገደድና ሃላፊነቱን እንደሚወጣ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ ገለፁ።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 29፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ 331 ደረጃዎችን ማፅደቁን አስታወቀ።

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 29 ፣ 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ጋር ተያይዞ የተሰበሰበ ድምፅ የሪፐብሊካኑ እጩ ተወዳዳሪ ዶናልድ ትረምፕ አደጋ ላይ መሆናቸውን ያሳያል።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 29፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት በሀገር አቀፍ ደረጃ በደረሰው የትራፊክ አደጋ ከ4 ሺህ በላይ ዜጎች ህይወታቸውን ማጣታቸውን የትራንስፖርት ሚኒስቴር ገለጸ።

አዲስ አበባ፣ ሀምሌ 29፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር ለፓኪስታን የማድረገውን የ300 ሚሊየን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ አልፈጽምም አለ።