ዜናዎች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ወደ አውሮፓ በሚገቡ የአሜሪካ ምርቶች ላይ የሚጥለውን ቀረጥ ተግባራዊ ማድረግ ጀመረ።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ፣ 15፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር እና ተቀናቃኛቸው ሪክ ማቻር ወይይታቸውን ለመቀጠል በድጋሚ በቀጣዩ ሳምንት ካርቱም ላይ እንደሚገናኙ የሱዳን መንግስት አስታወቀ።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ፣ 15፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል በአንዳንድ አካባቢዎች ተፈጥሮ በነበረው ችግር ጉዳት ለደረሰባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ አንደሚያደርግ አስታወቀ።

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በነገው ዕለት በአዲስ አበባ የሚደረገው የድጋፍ ሰልፍ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ።

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የመጀመሪያውን ኤፍ 35 ተዋጊ ጀት ለቱርክ አስረከበች።