ዜናዎች (11604)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አሳታፊ ያልሆኑ የቅኝ አገዛዝ ዘመን ስምምነቶችን የሻረ እና በአባይ ተፋሰስ ሀገራት የይቻላልን መንፈስ ያሳደገ ታላቅ ፕሮጀክት መሆኑን ምሁራን ተናግረዋል።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባዔ ፕሬዚዳንት ፒተር ቶምሰን በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት እያደረጉ ነው።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል በድርቅ የተጎዱ የቦረና እና ጉጂ ዞን አርብቶ አደሮችን ለመደገፍ የትግራይ ክልል በ15 ተሽከርካሪዎች የተጫነ የእንሰሳት መኖ ድጋፍ በቦታው በመገኘት አስረክቧል።

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ በሶማሊያ ሰላምና መረጋጋትን ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች።